Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሌማት ትሩፋት ለግብርናው ዘርፍ እመርታ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጨምሮ ሰፋፊ የልማት ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች፡፡
ከእነዚህ የግብርና ልማት ተነሳሽነቶች መካከል ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን የቻለችና የበለፀገች ሀገር…
ኢትዮ ቴሌኮም ለሰሜን ሸዋ ዞን የ5 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ለሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረ ብርሃን ከተማ ተማሪዎች 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ሪጅኑ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ "ለነገ ተስፋዎች" በሚል መሪ ሃሳብ ነው…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ840 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለ840 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንዳሉት÷ መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ የይቅርታ አዋጁን መስፈርት…
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ኦሲሲ) በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡
የተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2019 ዓ.ም የሥራ ዕቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ…
ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂና 5ጂ ኔትወርክን በማስፋፋት ረገድ ያሳየው እመርታ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ሁለንተናዊ የኢንተርኔት ተደራሽነትን ይበልጥ በማጠናከር ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው፡፡
ለዚህም ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ እና 5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በማስፋፋት ረገድ እያከናወናቸው…
አቶ አደም ፋራህ በዓለም አቀፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ በደቡብ ኮሪያ ሴኡል እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ጉባዔው በዓለም አቀፍ ደረጃ በፖለቲካ…
የመንግሥት አዳዲስ እሳቤዎች በተለያዩ መስኮች ተጨባጭ እመርታዎች እንዲመዘገቡ አድርገዋል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለፉት ዓመታት በመንግሥት አዳዲስ እሳቤዎችና በሕዝቡ ትብብር በተለያዩ መስኮች የሚታዩና የሚጨበጡ እመርታዎች ተመዝግበዋል አሉ የተለያዩ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ ም/ሰብሳቢ አቶ በየነ ደሳለኝ÷ የጳጉሜን ቀናት…
የዛሬው እመርታችን የትናንት ቁርጠኝነታችን ፍሬ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛሬው እመርታችን የትናንት ቁርጠኝነታችን ፍሬ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ የኢትዮጵያን ማንሠራራት የሚያመላክተውን የጳጉሜን 1 የእመርታ ቀን…
ከቀላል የገንዘብ ማንቀሳቀሻነት እስከ ኢኮኖሚ ዋነኛ ሞተርነት – ቴሌብር
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴሌብር በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየጻፈ ይገኛል፡፡
መተግበሪያው በቀላል የሞባይል ገንዘብ ማንቀሳቀሻነት ወይም ሞባይል ዋሌትነት የጀመረውን ጉዞ በማስፋት ዛሬ ላይ ምሉዕ የዲጂታል ፋይናንስ ሥነ ምሕዳር መሆን ችሏል።…
የለውጡ ዘመን የትውልድና የሀገር አቅጣጫ የተወሰነበት የእመርታ መሰረት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ ዘመን የትውልድና የሀገር አቅጣጫ የተወሰነበት የእመርታ መሰረት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብርና ሚኒስቴር በተካሄደው የእመርታ ቀን አከባበር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዕለቱ ኢትዮጵያ…