Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሰሞኑን የተፈጠረውን ችግር እንደአጋጣሚ ተጠቅመው ደንበኞችን ሊያጭበረብሩ የሚሞክሩ አሉ – ባንኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሞኑን የተፈጠረውን ችግር እንደአጋጣሚ በመጠቀም ሊያጭበረብሩ ከሚሞክሩ ግለሰቦች ደንበኞቹ ራሳቸውን እንዲጠብቁ አስጠነቀቀ፡፡ አጭበርባሪዎች ሰሞኑን ከሲስተም ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ችግር እንደ አጋጣሚ ለመጠቀም ሙከራ…

የተፈጥሮ ሀብቶችን ለኢኮኖሚ ጥቅም ለማዋል የተጀመሩ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ያሉ የተፈጥሮ ሀብቶችን ለኢኮኖሚ ጥቅም ለማዋል በመንግሥት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሚኒስትሯ የተመራ የፌዴራል ልዑክ በክልሉ የድጋፍና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፋሪስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ፋሪስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በምርምርና ፈጠራ ሥራ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነትቱን የፈረሙት የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የፋሪስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ መስራችና…

የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ አበይት ተግባራትን እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በደብረብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር በጋራ ምክክር እያካሄዱ ባለበት በዚህ መድረክ በአማራ ክልል…

የስዊዘርላንድ ኤምባሲ ሕንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የስዊዘርላንድ ኤምባሲ አዲስ የሚያስገነባው ሕንፃ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረተ ድንጋዩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ስላሴ እና ከስዊዘርላንድ አቻቸው ኢግናዚኦ ካሲስ አስቀምጠዋል።…

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለቋሚ ኮሚቴዎች መራ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዓለም ባንክ የማማከር ሥራ ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዓለም ባንክ ፋይናንስ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ላይ የኢንጂነሪንግ የማማከር ሥራዎችን በራሱ አቅም እንዲሠራ ከባንኩ ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ከባንኩ ጋር በተደረጉ ውይይቶች ተቋሙ የማማከር ሥራውን በራሱ አቅም…

በባንኩ የዲጂታል አገልግሎቶች ከ10 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት በዲጂታል አገልግሎቶች ከ10 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ማካሄዱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደገለጹት÷ በተጠቀሰው ጊዜ በባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች በተከናወኑ ከ800…

ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር) በአማራ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

“የጦርነት ጥሩ የሠላም መጥፎ የለውም” – ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ በመቀጠል የተለያዩ የሰላም ፕሮግራሞችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ ጦርነት መቼም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነቶችን ለመፍታት…