Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሻኪሶ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሻኪሶ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ማስጀመራቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዘግቧል። በመርሐ ግብሩ…

ማየትና መስማት የተሳናቸው ዜጎችን ተጠቃሚነት ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማየትና መስማት የተሳናቸው ዜጎችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማጠናከር ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል አለ የኢትዮጵያ ማየትና መስማት የተሳናቸው ብሄራዊ ማህበር፡፡ ማህበሩ ማየትና መስማት የተሳናቸው የሕብረተሰብ…

ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቅቃለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ ጉባኤውን ለማስተናገድ አስፈላጊው…

በትምህርት ዘርፍ የመረጃ ክፍተትን የሚቀርፍ የዲጂታል አሠራር…

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ሥርዓት ውስጥ ለዓመታት ተግዳሮት ሆኖ የቆየውን የመረጃ ጥራት፣ ተዓማኒነትና አያያዝ ችግር ለመፍታት የሚያስችል አጠቃላይ የዲጂታል አሠራር በሀገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት መረጃ አስተዳደርና…

ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ እና ሱዳን የቴሌኮም ኩባንያዎች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ የሆራይዘን ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት በዛሬው ዕለት በጅቡቲ ተፈራርመዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚሁ…

በሀገር ውስጥ የውይይት በር ክፍት ማድረግ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የውይይት በር ክፍት ማድረግ አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በሀገር…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው አመቺ የንግድ ከባቢ እንዲፈጠር አስችሏል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለውጭም ሆነ ለሀገር ውስጥ የንግድ ማህበረሰብ አመቺ የንግድ ከባቢ እንዲፈጠር አስችሏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። 15ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት "የኢትዮጵያን ይግዙ፤…

በአማራ ክልል በበጋ መስኖ ልማት ከ318 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ በዘንድሮ የበጋ መስኖ ልማት ከ318 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል አለ፡፡ በቢሮው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አንተነህ ሰውአገኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ ዘንድሮ 502 ሺህ 813 ሄክታር…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመምህራን የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመምህራን የመኖሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝና በቀጣይም…

የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 58 ሚሊየን ደርሷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 58 ሚሊየን ደርሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች…