Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአርሶ አደሩ የመበልጸግ ሂደት ላይ አስተዋፅኦ ማበርከት የጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተሰራው የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ የአርሶ አደሩ የመበልጸግ ሂደት ላይ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘሪሁን እሸቱ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የገጠር ኮሪደር ልማት…

በኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ላይ የተመሰረተ የወል ትርክት ሰላምን ለማጽናት ወሳኝ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ላይ የተመሰረተ የወል ትርክት ሰላምን ለማጽናትና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው አሉ ምሁራን፡፡ ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ ከፋፋይ ትርክትን በመተው የወል ጉዳይ ላይ ማተኮር የሀገርን ሰላም…

አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ሀገርን የሚመጥን የፖሊስ አገልግሎት መስጠት ያስችላል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አዲሱ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሀገርን የሚመጥን የፖሊስ አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ መደረጉ ሕገ…

የሌማት ትሩፋት ዘላቂ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተደማሪ አቅም ሆኗል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ዘላቂ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ፖሊሲ ትግበራ ተደማሪ አቅም ሆኗል አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የሌማት ትሩፋት መንግስት…

አፋሕድ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አመራርና አባላት ሊታዩልን ይገባል ያሏቸውን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል፡፡ በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአፋሕድ አመራርና አባላት በቅርቡ የሠላም አማራጭን በመከተል…

16 የፀሐይ ኃይል ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው አገልግሎት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር 16 የፀሐይ ኃይል ልማት ፕሮጀክቶች በቅርቡ ተጠናቅቀው አገልግሎት ይጀምራሉ አለ። በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን የሎካ አባያ ወረዳ የመሬራ ከተማ ከፀሐይ ብርሃን የሚመነጭ 633 ኪሎ ዋት ኃይል ተጠቃሚ መሆኗ ይፋ…

የተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያን የቱሪዝም ልማት ስራዎች አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የኢኮ-ቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስፋት ያከናወነቻቸው የቱሪዝም ልማት ስራዎች የሚደነቁ ናቸው አለ የተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ተቋም፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ዱባይ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም መንግስታት…

የኢትዮ ኬንያ የመከላከያ የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ ናይሮቢ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ እና ኬንያ የሁለትዮሽ የመከላከያ የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቅቋል። ስብሰባው የሁለቱ ሀገራት መከላከያ የመግባቢያ ስምምነት ከተፈረመ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ መደበኛ ስብሰባ ነው።…

የወንጌል አማኞች ለሀገር ሰላም እና እድገት እንዲተባበሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ለሀገር ሰላም እና እድገት ሊተባበሩ ይገባል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል።…

ኮሚሽኑ ከአፋሕድ አመራርና አባላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩና የሰላምን መንገድ መርጠው ከተመለሱት የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አመራርና አባላት ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕ/ር)…