Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 58 ሚሊየን ደርሷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 58 ሚሊየን ደርሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች…
አካታች ሀገራዊ ምክክር በህዝቦች መካከል የዘለቁ ችግሮችን ይፈታል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አካታች የሆነ ሀገራዊ ምክክር ህዝባዊነትን መሰረት ያደረገ በመሆኑ በህዝቦች መካከል የዘለቁ ችግሮች ተፈትተው የጋራ ትርክት ለመገንባት ያስችላል አሉ ምሁራን።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ስነ ልማት ጥናት መምህር ፍቃዱ ቶሎሳ (ዶ/ር) ለፋና…
ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳን ቀየረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ቀየረ፡፡
የፌደራል ፖሊስ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እሸቱ ፊጣ÷ ከ50 ዓመታት በላይ አገልግሎት ላይ የነበረው የፌደራል ፖሊስ ተሽከርካሪ ሰሌዳ የተዘበራረቀና ወጥነት የሌለው እንዲሁም…
ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ አሁንም ዝቅተኛ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ አሁንም ዝቅተኛ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ለምክር ቤቱ አባላት በሰጡት…
ምርጫው ፍትሃዊና ሰላማዊ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል – ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ፍትሃዊና ሰላማዊ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል አለ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡
የፓርቲው ሊቀ መንበር አብዱልቃድር አደም (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ፓርቲው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና በክልል…
ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ምርት የተገኘው 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በሙሉ ዓመት ተገኝቶ አያውቅም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ምርት የተገኘው 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ከዚህ ቀደም በሙሉ ዓመት እንኳን ተገኝቶ አያውቅም አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
በዚህም መሰረት በከተማዋ አሁናዊ ፈጣን ዕድገትና ለውጥ ላይ ተመስርቶ በአምስት ዋና ደረጃዎችና በ30 ንዑሳን ደረጃዎች በቀረበው…
አዲሱ የትብብር ማዕቀፍ ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ አዲሱ የዓለም ባንክ የትብብር ማዕቀፍ ኢትዮጵያ ከባንኩ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ውጤታማ የሚያደርግ ነው አሉ፡፡
ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋሊና ቪንሴሌት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም…
ኢትዮጵያ በእኩል አጋርነት ለመተሳሰርና ለመልማት ዝግጁ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ኢትዮጵያ በእኩል አጋርነት ከዓለም ጋር ለመተሳሰርና ለመልማት ዝግጁ ናት አሉ።
በየዓመቱ በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ዱባይ የሚዘጋጀው የዓለም መንግስታት የምክክር ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ በጉባኤው…
በውይይትና በዲፕሎማሲ ገበያ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ድርሻ እንዲኖራት እየተሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጦርነት ሳይሆን በውይይት እና በዲፕሎማሲ ገበያ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ድርሻ እንዲኖራት ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ…