Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመዲናዋን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና ፍትሐዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አባበ ከተማን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና ፍትሐዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር ባካሄዳቸው ውይይቶች የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ከብልሹ…
በሸገር ከተማ ከ70 በላይ አዲስ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ከ70 በላይ አዲስ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡
እየተገነቡ ያሉት ትምህርት ቤቶች በአቅራቢያቸው ትምህርት ቤት ባለመኖሩ ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ተማሪዎችን ችግር ይፈታሉ…
በመዲናዋ ለ320 ሺህ ሰዎች አገልግሎት የሚሰጡ ጤና ጣቢያዎች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለ320 ሺህ ሰዎች የሕክምና አገልግሎት የመስጠት አቅም ያላቸው ጤና ጣቢያዎች ግንባታ በተለያየ ምዕራፍ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ÷ እየተከናወነ ያለው የጤና ጣቢያዎች…
የወተት ምርት፣ የዶሮና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት አምጥቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም የወተት ምርት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት ማምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሌማት ትሩፋት የወተት፣…
የሌማት ትሩፋት ተሥፋ ሠጪ ውጤቶች እየታዩበት ነው – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሠራ ያለው የሌማት ትሩፋት ተሥፋ ሠጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግብርና ሚኒስትር ደዔታ አማካሪ ዮሐንስ ግርማ (ዶ/ር)÷ከፋናብሮድካቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ “የሌማት ትሩፋት”…
ኢትዮጵያ በሕገ- ወጥ የቁም እንስሳት ንግድ በየቀኑ ከ630 ሺህ ዶላር በላይ ታጣለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሕገ- ወጥ መንገድ ከሀገር በሚወጣ የቁም እንስሳት ንግድ በየቀኑ ከ630 ሺህ ዶላር በላይ እንደምታጣ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት ሕገ-ወጥ ንግድን መከላከል ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ጉባዔ…
የፓን አፍሪካ ፓርላሜንት ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በሴቶች መብት ላይ ያደረገው 49ኛው የፓን አፍሪካ ፓርላሜንት ኮንፍረንስ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው።
የሴቶችን መብት በማስከበርና የአመራር ብቃታቸውን በማሳደግ ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ሴቶችን ለማበረታታት ባለመው…
በ5 ወራት 131ሚሊየን ዶላር ገቢ ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምሥት ወራት 131ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወጭ ንግድ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል እንዳሉት ÷ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን እየፈተኑት ያሉ ዓለማቀፋዊ…
በአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት 880 ሺህ ኩንታል ሰሊጥ ለገበያ መቅረቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት 880 ሺህ ኩንታል የሰሊጥ ምርት ለገበያ መቅረቡን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ ኢብራሂም መሃመድ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በክልሉ ከሚመረቱ የቅባት እህሎች ግንባር ቀደሙ እና ከፍተኛ የውጭ…
በጅማ ከተማ በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉ አካላትን ለመመልመል ስልጠና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉ የማሕበረሰብ አባላትን ለመመልመል ከኦሮሚያ ክልል ሰባት ዞኖች፣ አራት ከተማ አስተዳዳሮች እና 109 ወረዳዎች ለተውጣጡ ተባባሪ አካላት በጅማ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው።
በስልጠና መድረኩ 791…