Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቅዳሜ ስዑር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛሬዋ ዕለት ከወትሮ በተለየ መልኩ የኢየሱስን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ትባላለች። ቀዳሚት ሰንበት “ቅዳሜ፣ ቀዳሚት ሰንበት” እየተባለች ትጠራለች፡፡ በዘመነ ብሉይ እግዚአብሔር ሕገ ኦሪትን ለሙሴ በሰጠበት ወቅት…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስቅለት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ተከብሯል። በዕለቱ ቀኑን የሚያወሱ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች የተነበቡ ሲሆን፥ ዕለቱ ስቅለት ፍቅር፣ ይቅር ባይነትና ትሕትና በተግባር የተገለጠበት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ625 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልበ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ625 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ መንግስት ይቅርታ ካደረገላቸው 625 የሕግ ታራሚዎች መካከል 32ቱ ሴቶች መሆናቸው ታውቋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን…

ቦርዱ በተለያዩ ክልሎች በመዘዋወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ክልሎች በመዘዋወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና የክልል የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ ፓርቲዎች በቅደመ ምርጫ ሂደት ላይ ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች በተመለከተ ምክክር ተደርጓል፡፡ በተመሳሳይ ከክልል…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስቅለት በዓል እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል እየታሰበ ነው። በዕለቱ ቀኑን የሚያወሱ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች እየተነበቡ ሲሆን፥ ዕለቱ ስቅለት ፍቅር፣ ይቅር ባይነትና ትሕትና በተግባር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ897 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ897 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የሕግ ታራሚዎቹ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ የወሰኑት የክልሉ የይቅርታ…

በአማራ ክልል ለትንሳኤ በዓል በቂ ምርት ለገበያ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ ለትንሳኤ በዓል በቂ የእንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርት ለገበያ እየቀረበ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ ጋሻው ሙጨ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በእንስሳት ሀብት ልማት ላይ በትኩረት በመሠራቱ የእርድ ከብት፣…

ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው አሉ። ሚኒስትሩ በቪዬና በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢነርጂና አየር ንብረት ፎረም ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ‎ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ…