Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዕመርታ የታየበት የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የቱሪዝም መዳረሻዎች እንዲጠበቁ እና እንዲለሙ በማድረግ ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ከፍ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት እንደ ሀገር ዕመርታ የታየበት ነው አለ።
አገልግሎቱ በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎች እንዲታወቁ፣ እንዲለዩ…
በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን የማፍለቅ አቅማችን አድጓል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን የማፍለቅ አቅማችን አድጓል አሉ።
ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል የዝርያ ማሻሻል ምርምር ላይ ትኩረት…
ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትሆን እንደ ሀገር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትሆን እንደ ሀገር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)።
የባሕር በር ባለቤትነት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ የሕልውና ጉዳይ መሆኑንም…
በአፋር ክልል የቱሪዝም አቅም ይበልጥ ለማጎልበት የሚረዱ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቱሪዝም አቅም ይበልጥ ለማጎልበት የሚረዱ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
አቶ አደም ፋራህ…
ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 አስተናጋጅነት መመረጧ በዘርፉ ላላት ቁርጠኝነት እውቅና የሰጠ ነው – ኢጋድ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤን እንድታስተናግድ መመረጧ በዘርፉ ላላት ቁርጠኝነት እውቅና የሰጠ ነው አለ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)።
የኢጋድ ዋና ጸሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)…
ግባችን የህዝብ እርካታን ማረጋገጥ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጨረሻ ግባችን የህዝብ እርካታን ማረጋገጥ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ፤
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በመሆን የደሴ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው አስጀምረዋል።…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሴ ከተማን መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ስራ…
አየር መንገዱን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት…
ማዕከሉ በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የላቀ የሕክምና ማዕከል በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ እንዳሉት÷ በይፋ ተመርቆ ስራ የጀመረው ዘመናዊ የጤና ማዕከሉ÷ የዓለም አቀፍ…
የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በሁሉም ደረጃ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ…