Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
መከላከያ በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ ተቋም ነው – ጀኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሺህዎች ሞተው ሺህዎች ቆስለው በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ ተቋም ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አስገነዘቡ፡፡
የዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አካል የሆነ የፓናል ውይይት ቢሾፍቱ…
በመዲናዋ አዳዲስና ነባር የገበያ ማዕከሎች ለ3ኛ ወገን ሊተላለፉ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰቡን ዕርካታ በማሳደግ የተሻለ አገልግሎት እንዲኖር ለማስቻል 12 አዳዲስና ነባር የገበያ ማዕከሎች ለ3ኛ ወገን ሊተላለፉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ…
ቻይናውያን በወዳጅነት ዐደባባይ ጋብቻቸውን እየፈጸሙ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 12 ቻይናውያን ጥንዶች የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን በወዳጅነት ዐደባባይ እያከናወኑ ነው፡፡
የወዳጅነት ዐደባባይም የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን እያከናወኑ ለሚገኙ ቻይናውያን ጥንዶች መልካም ጋብቻን ተመኝቷል፡፡
#Ethiopia…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ 88ኛውን የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል ቀን ለማክበር ቢሾፍቱ ተገኝተዋል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 88ኛውን የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል ቀን ለማክበር በቢሾፍቱ ከተማ ተገኝተዋል፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ቢሾፍቱ በሚገኘው የዓየር ኃይል መኮንኖች ክበብ ሲደርሱ ወታደራዊ አቀባበል…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል።
በጀቱ የጸደቀው በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው።
በምክር ቤቱ የፕላን…
በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለጸ ።
ኅብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም እየጠበቀ ልማቱን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት…
አምባሳደር ምስጋኑ በዶሃ የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በኳታር ዶሃ የሚገኘውን የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ ከጉብኝቱ ጎን ለጎን÷ ከኢንዱስትሪው አመራሮች ጋር በግብርና ዘመናዊ አሰራር፣…
ኢትዮጵያ በዳያስፖራ አገልግሎት ያላትን ልምድ ለኬንያ አካፈለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ 60ኛ ዓመት የነፃነት ቀን አከባበር አካል የሆነው የዳያስፖራ ቀን በናይሮቢ በተከበረበት መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በመስኩ ያላትን ተሞክሮ አካፍላለች።
በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሐመድ…
አቶ ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን ነው…
በኬንያ የነበሩ 134 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሀገራት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓዙ የነበሩ 134 ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ከኬንያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ተመላሾቹ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ ሳይኖራቸው በደላሎች ተታለው በሕገ-ወጥ መንገድ ኬንያን መሸጋገሪያ በማድረግ ወደ ተለያዩ ሀገራት…