Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለኢትዮጵያ አየር ክልል ዘብ የሆኑ ብቁ ባለሙያዎችን እያፈራን በመሆኑ ኩራት ይሰማናል – የአካዳሚው መምህራን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ የሆኑና የላቀ የሙያ ብቃት ያላቸውን አብራሪና ቴክኒሻኖች እያፈራን በመሆኑ ሁሌም ክብርና ኩራት ይሰማናል ሲሉ የአየር ኃይል አካዳሚ አመራርና መምህራን ገለጹ።
የአካዳሚው ዲን ኮሎኔል ለማ ማሞ እንዳሉት÷…
በጋምቤላ ክልል ግጭትን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የእርቀ ሰላም መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጋምቤላ ክልል መንግስት ጋር በመተባበር በክልሉ ተከስቶ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት ያዘጋጁት የእርቀ ሰላም መድረክ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጅሉ፣ የሰላም ሚኒስቴር እና…
በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ ወራበት ሻማ ቀበሌ በሚገኝ ወንዝ ድልድይ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
አደጋው የደረሰው ዛሬ ረፋድ ላይ ከወላይታ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ወደ…
የሠላም ጥሪውን ለማስተግበር ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለታጠቁ ኃይሎች ያቀረበውን የሠላም ጥሪ ለማስተግበር የሚያስችል የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የከተማ አሥተዳደሩ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሞላ ሁሴን ÷ መንግሥት የተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮችን በሆደ…
በአዲስ አበባ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶች በአውራጅና ጫኝ ስራ ተደራጅተው እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶች በአውራጅ እና ጫኝ ስራ በአዲስ መልክ ተደራጅተው እየሰሩ መሆኑን የከተማ አስተዳዳሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳዳር ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ሚዴክሳ ከበደ እንደገለጹት÷ በእቃ አውራጅና ጫኝ…
የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሐሳብ አመንጪዎች ቡድን ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሐሳብ አመንጪዎች ቡድን /ቲንክ ታንክ ግሩፕ/ በአዲስ አበባ በይፋ ተመስርቷል፡፡
የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በምሥረታው ላይ እንዳሉት፥ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ለውጥ እንዲመጣ በእውቀት፣ በጥናትና ምርምር…
የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚተገብረውን የሰብአዊ እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚተገብረውን የሰብአዊ እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ማሪያና ስፓልያሪች ጋር…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለኬንያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለኬንያውያን 60ኛ አመት የነጻነት ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ በ60ኛው የኬንያ ነጻነት ቀን ላይ በኬንያ ናይሮቢ ተገኝተው በኢትዮጵያ ህዝብ ስም መልዕክት ያስተላለፉ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት “ቅኝት” የተሰኘ ትምህርታዊ ገለጻን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመጀመሪያውን "ቅኝት" የተሰኘ ትምህርታዊ ገለጻን ጅማሬ ዛሬ አብስሯል፡፡
በመድረኩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑት የልማት ምጣኔ ሃብት ጄፈሪ ሳክስ (ፕ/ር) በተከፋፈለው አለም ዘላቂ ልማትን በገንዘብ በመደገፍ…
ኢትዮጵያን ወደ ፈጠራና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር ለመምራት እየተሰራ ነው – በለጠ ሞላ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ፈጠራ እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር ለመምራት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ዶ/ር ገለጹ፡፡
በማይክሮሶፍት ካምፓኒና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ዲጂታል ልማት ፕሮግራም ለመደገፍ በሚያስችሉ…