Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቂ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቂ ዝግጅት እንደተደረገ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል፡፡ አቶ አገኘሁ ተሻገር በጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ለበዓሉ እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት ምልከታ…

ዕሴት የተጨመረባቸውን ምርቶች ወደ ውጭ መላክ መጀመራቸውን ማዕድን አቅራቢዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕሴት የተጨመረባቸው እና ያለቀላቸውን ምርቶች ወደ ውጭ ሀገር መላክ መጀመራቸውን ማዕድን አቅራቢዎች ገልጸዋል፡፡ በየዓመቱ የሚዘጋጀው የማዕድን ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡ በኤክስፖው የተለያዩ የማዕድን አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን…

ሙስና የምሬት ምክንያትና የሀገር የእድገት ጸር በመሆኑ በጋራ መታገል ይገባል – አቶ ተስፋዬ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልሹ አሰራርና ሙስና የምሬት ምክንያትና የሀገር የእድገት ጸር በመሆናቸው በጋራ መታገል ይገባል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋዬ ዳባ ገለጹ። በጸረ-ሙስና ትግሉ መንግስት ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁሞ…

በአማራ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ቃል ኪዳን ሽፈራው፥ በ2015/16 የመኸር እርሻ ሥራ ከለማው 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት እስካሁን…

የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጋራት ጥያቄ የምስራቅ አፍሪካን ቀጠናዊ ትስስር ያጠናክራል – ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጋራት ጥያቄ የምስራቅ አፍሪካን ቀጠናዊ ትስስር የሚያጠናክር መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ተንታኝ የሆኑት ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ተናገሩ። ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ ዩኒዶ እውቅና ሰጥቷታል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የተቀናጀ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ እና በሌሎች የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) እውቅና ሰጥቷታል ሲሉ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ…

በኦሮሚያ ክልል ካገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ያለ አገልግሎት የቆሙ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ በማስወገድ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ። ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለበርካታ ጊዜ የቆሙ ነበሩ ተብሏል፡፡…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተመድ የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ አካፍለዋል…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ ማካፈላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በፆታዊ ጥቃት ላይ በሚመክረው መድረክ ለመካፈል ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡ ጉባዔው ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከዛሬ እንደሚቀጥል በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው…

32ኛው ሀገር ዓቀፍ የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው ሀገር ዓቀፍ የትምህርት ጉባዔ "የትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ ዕድገት "በሚል መሪ ሃሳብ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…