Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጽሕፈት ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ በይፋዊ…

ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በሶማሌ ክልል አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎቱን በጅግጅጋ ከተማ አስጀምረዋል። በመርሐ- ግብሩ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት…

በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የሥራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ተከሳሾቹ የዋስትና መብታቸው ታግዶ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ የኦሮሚያ…

በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ከተከላከልን የምናልማትን ዓለም እንኖርባታለን – ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት የምንከላከል ከሆነ የምናልማትን ዓለም እንኖርባታለን ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የሀገራት መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የግሉ…

ኦስትሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በማዕድን ዘርፍ ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦስትሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በማዕድን፣ ታዳሽ ኃይል፣ ግብርና እና በሌሎች ዘርፎች ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ የሀገሪቱ መራሄ መንግስት ልዩ ተወካይ ፒተር ላውንስኪ-ቲፈንታል ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከኦስትሪያ…

የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ-ወልዲያ የባቡር መስመር ዝርጋታ 93 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ-ወልዲያ የምድር ባቡር መስመር ዝርጋታ 93 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት…

በአማራ ክልል ጎብኚዎችን በሚስብ ሁኔታ ቅርሶችን በመጠገን ለአገልግሎት እንዲበቁ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ቅርሶች ለጎብኚ በይበልጥ ሳቢ እንዲሆኑ ጥገና በማድረግ ለአገልግሎት እንዲበቁ ይደረጋል ሲል የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት፣ አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም”…

አንጎላ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርናው ዘርፍ በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደሚፈልጉ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ማኑዌል ጎንካልቬስ ሎሬንኮ ገለጹ፡፡ በአንጎላ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍርቱና ዲበኩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ማኑዌል ጎንካልቬስ ሎሬንኮ…

የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብቶች ያስተዋወቀ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የቱሪዝም ፀጋዎችና የኢንቨስትመንት እድሎችን ለቻይና ዜጎች ለማስተዋወቅ ያለመ የቱሪዝም ፕሮሞሽን ፎረም በቻይና ቤጂንግ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይ በቻይና የሚገኙ አስጎብኚ ድርጅቶች እና በቱሪዝም ፕሮሞሽን ዘርፍ የተሰማሩ ባለድርሻ…

በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለ3 ሺህ100 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 32 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 3 ሺህ 100 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሕመድ እንድሪስ በክልሉ የኢንቨስትመንት…