Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን 1 ሺህ 585 ፍቃዶችን ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በንግድ ምልክት፣ በፓተንት፣ የቅጅና ተዛማጅ መብቶችን ጨምሮ በአጠቃላይ 1 ሺህ 585 ፍቃዶችን ሰጠ።
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ ኤልያስ ጥሩነህ ለፋና…
አቶ በላይነህ ክንዴ ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ ሶስት ተሽከርካሪዎችን አበረከቱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉን አቶ በላይነህ ክንዴ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት÷…
በኢንዱስትሪ ፓርኮች የጤና አገልግሎት ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እንዲሁም ከአጋሮች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ዜጎች የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን÷ ኢንዱስትሪ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኦስትሪያ ቪዬና ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኦስትሪያ ቪዬና ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) አጠቃላይ ጉባዔ ላይ…
የብሪክስ ሀገራት ዳኞች ሴሚናር በቻይና እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሪክስ ሀገራት የተወጣጡ ዳኞችን ያካተት ሴሚናር በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ነው፡፡
በሴሚናሩ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ፉአድ ኪያር የተመራ የሶስቱም የፌዴራል ፍ/ቤቶች ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
በመድረኩ…
በአማራ ክልል ሰላም እንዲሰፍን ከሕብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ"ዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርዕስ 3ኛ ዙር ሥልጠና የወሰዱ የአማራ ክልል የጎንደር ቀጣና የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡
የውይይቱ ተሳታፊዎች ሌሎች አካባቢ ተንቀሳቅሰው የወሰዱት ሥልጠና ለቀጣይ…
የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከ220 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትለቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2016 ዓመት ከ220 ሚሊየን ብር በላይ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ።
በጀቱ ለስልጠና እንዲሁም ለስፖርታዊ ውድድሮች ማካሄጃ ጭምር የሚውል መሆኑ ነው የተገለጸው።
የወጣቶች የፕሮጀክት ስልጠና…
ፀረ-ሠላም ሃይሎች ለመከላከያ ሠራዊት እጃቸውን በሰላም እየሠጡ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሠላም ሃይሎች እየተወሠደባቸው ባለው ጠንካራ እርምጃ በሠላም እጃቸውን እየሠጡ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት አስታውቋል፡፡
በቦታው ተገኝተው የሪፐብሊኩን ጥበቃ ሃይል ግዳጅ…
የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራት ሽግግር ጉባዔ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራት ችግርን ለመፍታት በየደረጃው ያለው የፖለቲካ አመራር ቀዳሚ አጀንዳው አድርጎ ሊሰራበት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራት ሽግግር የመጀመሪያው ጉባዔ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል።
በጉባዔው…
በሙስና የተመዘበረ 9 ቢሊየን ብር ማስመለስ መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀልን በመከላከል ሒደት 9 ቢሊየን ብርና ከ4 ሚሊየን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ማስመለስ መቻሉን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።
በጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው የሙስና መከላከል ግብረ ኃይል…