Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሴቶችን ውሳኔ ሰጭነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሴቶችን ውሳኔ ሰጭነት ማሳደግ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
በመጪው የፈረንጆቹ ታሕሣሥ ወር በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በሚካሄደውን 28ኛው…
ኢትዮጵያና ቻይና በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከቻይና የትምህርት ሚኒስትር ሁዋይ ጂንፔንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ባለው የሁለትዮሽ የትምህርት ትብብር ላይ በስፋት መክረዋል፡፡
ሀገራቱ በትምህረት ዘርፍ…
በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማበረታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዋሥትና ኤጀንሲ ም/ፕሬዚዳንት ጁነዲን ከማል ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማበረታታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር የደረሱ ሰብሎችን ፈጥኖ መሰብሰብ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ቀናት በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር የደረሱ ሰብሎችን ፈጥኖ መሰብሰብ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡
በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት…
በአብዛኞቹ አካባቢዎች የጸጥታ ሁኔታው በመሻሻሉ የሕዝብ አገልግሎት መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት እስካሁን ያከናውናቸውን ተግባራት ገምግሟል፡፡
በዚህ ወቅትም ሕዝቡ ለጸጥታ ሥራው ተባባሪ የሚሆን ከሆነና ሰላሙ ወደነበረበት ከተመለሰ አዋጁ ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ የሚጠናቀቅበት እድል እንዳለ ተመላክቷል፡፡…
ጠላቶቻችን እርስ በርስ ለማጋጨት የሚያደርጉትን ሴራ ማክሸፍ ያስፈልጋል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችን እርስ በርስ ለማጋጨት የሚያደርጉትን ሴራ ማክሸፍ እና የተሠለፉበትን ሠራዊቱን የማጥላላት የውሸት ዘመቻ መመከት እንደሚገባ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡
የመከላከያ ሠራዊት የክብር…
በአማራ ክልል የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ስራ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ የመከረ መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር መለሰ ዓለሙን ጨምሮ የፌዴራል፣ የአማራ ክልልና የባህር ዳር ከተማ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡…
ቢሮው ከ33 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ33 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ሲሆን÷በበጀት ዓመቱ እንደ ከተማ 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ገቢ…
አቶ መላኩ አለበል በሐዋሳ ከተማ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ፡፡
አቶ መላኩ አለበል በጉብኝታቸው ድግስ የአዮዲን ጨው ማምረቻን፣ያሬድ ኢንጂነሪንግን፣ “ሱፐር ኦቫ እና ታቦር ሴራሚክስ” ኢንዱስትሪዎችን ተዘዋውረው…
የኖርዲክ ብላክ የሙዚቃና ቴአትር ቡድን አባላት ስራዎቻቸውን በኢትዮጵያ ሊያቀርቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 28 አባላትን የያዘው የኖርዲክ ብላክ የሙዚቃና የቴአትር ቡድን በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብቷል።
ለልዑካኑ ቡድኑ የቱሪዝም ሚኒስቴር አቀባበል ያደረገላቸው ሲሆን ሚኒስትሯ ናሲሴ ጫሊ በዚህ ወቅት፥ የቡድኑ አባላትና አርቲስቶች ወደ ኢትዮጵያ…