Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በድሬዳዋ 35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከ35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ጥናትና ፕሮሞሽን…
ሚኒስቴሩ ከከተሞች ትብብር መድረክ ጋር ስምምነት ፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከከተሞች የትብብር መድረክ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የትብብር ማዕቀፍ ሠነድ ዛሬ ፈርሟል፡፡
ስምምነትቱን የፈረሙት÷ የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን እና የከተሞች…
በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ አግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ።
በተከሰሱበት አንቀጽ…
በትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ዳሌ ሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
የወረዳው ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት የትራፊክ ደኅንነት ተቆጣጣሪ አረጋ መንገሻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ዛሬ ጠዋት 2፡00…
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን የጠነከረ ግንኙነት በቢዝነስ እና በኢንቨስትመንት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ…
በሀሰተኛ ቼክ 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ቼክ ከኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ አ.ማ ለክፍያ የታዘዘ በማስመሰል 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ።
ተከሳሾቹ 1ኛ የጂግጂጋ ነዋሪ የሆነውና የኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት ነው የተባለው ሀሰን መሐመድ፣2…
ኢትዮጵያ በዓለም ምግብ ፎረም እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ በተጀመረው የዓለም ምግብ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
በአረንጓዴ ልማት፣ በመስኖ ስንዴ ልማት ምርትና ምርታማነት እንዲሁም በሌማት ትሩፋት የተከናወኑ ተግባራትንና ተሞክሮዎችን…
በቡና ልማት የተሰማሩ ሴቶች የተሳተፉበት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በመዲናዋ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ33 ሀገራት የተውጣጡ በቡና ልማት የተሰማሩ ሴቶች የተሳተፉበት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
የጉባኤው አላማ በቡና ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና በዘርፉ የሚገጥማቸውን ችግሮች መፍታት…
የሰንደቅ አላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽ/ቤቶች ተከብሯል፡፡
የሰንደቅ አላማ ቀን በሕንድ፣ ጃፓን ፣ኳታር፣ ጣሊያን፣ ታንዛንያ ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጂቡቲ፣ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እና ሌሎች ሀገራት…
የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቀኑ በተለያዩ ሁነቶች በቦንጋ ማዕከል ተከብሯል ።…