Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሰንደቅ ዓላማችንን የህይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን-ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የህይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። 16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬ ያንግ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከብሯል፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡ በጋምቤላ ክልል የሰንደቅ ዓላማ ቀን የክልሉ ም/ርዕሰ…

ሰንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የጽናት፣ ሀገርን የመውደድና የአልበገር ባይነት መገለጫ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የጽናት፣ ሀገርን የመውደድና የአልበገር ባይነት መገለጫ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ተናገሩ። 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመከላከያ ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ተከበረ።…

ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን የነጻነትና የመስዋትነት ዋና መለያ ነው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን ገድል፣ የነጻነት፣ የሉዓላዊነትና የመስዋዕትነት ዋና መለያ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና…

መላው ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታና ክብር ዘብ መቆም አለባቸው – አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታና ክብር ዘብ መቆም አለባቸው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት…

16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፥ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተገኝተዋል፡፡…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ተከብሯል፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ሴክተር…

በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ የሚከበረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላ ሀገሪቱ ተከበረ፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡…