Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከሚኒስትሮች ልኡኮቻቸው ጋር በመሆን በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይም…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገር የሳይበር አቅም ማሳያና ኩራት የሆነ ተቋም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ በመለየት፣ በማክሸፍና በመቆጣጠር የሀገርን የሳይበር አቅም ማሳያና የሀገር ኩራት የሆነ ተቋም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…
በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ “ሥውር ውጊያ” የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ '"ሥውር ውጊያ" የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ፡፡
ፊልሙ በሳይበር አለም የሚያጋጥሙ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተመስርቶ የተሰራ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ፣ አርባ ምንጭ ፣ጅግጅጋ እና ጅማ ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡
በአዲስ…
የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡
አርቲስት ሀሎ ከአፍራን ቀሎ የሙዚቃ ኮከቦች ጋር በመሆን የኦሮሞን ህዝብ ኪነጥበብ በማሳደግና ለህዝብ ድምፅ…
በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ፣ ሆሳዕና እና ሚዛን አማን ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡
በደሴ ማዕከል…
መልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ እና ሰበታ ክፍለ ከተሞች ተከብሯል፡፡
በበዓሉ አከባበር ላይ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ወጣቶች እና የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ተገኝተዋል፡፡
በዓሉ ባሕላዊ ዕሴቱን…
በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ዘጠኝ የአስልፓት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡
ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል÷ የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ፣ ከአራራት ሆቴል - ኮተቤ ኮሌጅ፣ ከኮተቤ…
አርቲስት ሐሎ ዳዌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሐሎ ዳዌ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡
በኦሮሞ የኪነ-ጥበብ እድገት ውስጥ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ታዋቂ አርቲስቶች አንዷ የሆነችው አርቲስት ሐሎ ዳዌ ባደረባት ሕመም ለረጅም ጊዜ ሕክምና ስትከታተል መቆየቷ ተመላክቷል፡፡…
መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ለባለሃብቶች ድጋፍ እያደረገ ነው- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የኢሌሌ ግራንድ ሪል ስቴትን በዛሬው ዕለት…