Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሳይንስ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት አግባብ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከሳዑዲ አረቢያ የዲጂታል አስተዳደር ባለስጣልጣን ገዢ አህመድ…

413 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 413 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ፍልሰተኞች ውስጥ 164 ሴቶች ሲሆኑ 249ቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው ተብሏል፡፡ ፍልሰተኞቹ በብዛት በጅቡቲ ታጁራ አካባቢ የነበሩ…

በጋምቤላ ያለው የማዕድን ሀብት ለኢኮኖሚው ዕድገት አስተዋጽዖ እንዲያበረክት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለው የማዕድን ሀብት በአግባቡ ለምቶ ለኢኮኖሚው ዕድገት አስተዋጽዖ እንዲያበረክት ዘመናዊ አመራረት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው ተባለ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በተከታታይ 2 ዓመት ያስፈተንኳቸው ተማሪዎች በሙሉ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ለጥራት በተሰጠው ትኩረት ነው – የባህርዳር ስቴም ት/ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ተከታታይ ዓመታት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ያመጡበት የባህርዳር ስቴም ትምህርት ቤት የስኬቱ ምንጭ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መሰጠቱ እንደሆነ አስታውቋል፡፡ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል…

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ሕክምና ማዕከሉን በአርቲስት አሊ ቢራ ስም ሠየመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሐረር ህይወት ፋና ሁሉን አቀፍ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የገነባውን የካንስር ሕክምና መስጫ ማዕከል በአርቲስት አሊ ቢራ ስም ሠይሟል። የማዕከሉ ስያሜ በክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ በተሰየመበት ወቅት የተገኙት የሐረሪ…

የተወካዮች ም/ቤት አባላት አመኔታ ሲያጡ ውክልናቸው የሚነሳበት ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸውን ማንሳት በሚቻልባቸው ሒደቶች ላይ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጀ። ዜጎች በመረጡት ተወካያቸው ላይ አመኔታ የሚያጡ ከሆነ የይውረድልን…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ከቶኒ ብሌይር ኢኒስቲትዩት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ከቶኒ ብሌይር ኢኒስቲትዩት የስራ ሃላፊዎች ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ቶኒ ብሌይር ኢኒስቲትዩት በኢንቨስትመንት እቅድ ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ዘርፍ እንዲሁም…

በሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ14 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ14 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ የወረዳው ትራፊክ ፍሰት ቁጥጥር ኃላፊ ዋና ሳጅን አማረ ታከለ እንደገለፁት፥ መነሻውን ሆሳዕና አድርጎ ወደ አዲስ አበባ…

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ቀሪ ሥራዎችን ለማፋጠን ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኢንፎሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ቀሪ ሥራዎች በሚፋጠኑበት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዲጂታል…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል ለሚገኙ ተባባሪ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል ለሚገኙ ተባባሪ አካላት ስልጠና መስጠት ጀምሯለ፡፡ ስልጠናው በክልሉ ከሚገኙ 48 ወረዳዎች ለተውጣጡ 380 ተባባሪ አካላት ነው በሰመራ ከተማ እየተሰጠ የሚገኘው፡፡ ስልጠናው ተባባሪ አካላቱ…