Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
323 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡
ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸምን አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት÷ በሩብ ዓመቱ ከተለያዩ…
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ትብብሮችን ለማሳካት መሰረት የሚጥል ነው – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ትብብሮችን ለማሳካት መሰረት የሚጥል ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡
የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በጣልያን ሮም 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች…
በሩብ ዓመቱ በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡
ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን…
በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ10 ነጥብ 2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ10 ነጥብ 2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀን እቅድ ግምገማ የዓለምን የኢኮኖሚ አዝማሚያ እንዲሁም የኢትዮጵያን ማክሮ ኢኮኖሚ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 401 ሺህ ኩንታል የበርበሬ ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበርበሬ ምርታማነትን ለማሳደግ የተከናወነው ሥራ ውጤት እያስገኘ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡
በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ለቡናና ቅመማ…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን ውጤታማነት እያረጋገጠ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ዘርፉ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የተጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን ውጤታማነት እያረጋገጠ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መደበኛ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደቡብ ዕዝ በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 599 ምልምል እና 63 መሰረታዊ ፖሊሶች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት፤…
በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የፕራይቬታይዜሽን እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡
ተከሳሾቹ…
የልማት አጋርነትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ቆይታችን የልማት አጋርነትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት አግኝተናል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ።
ሚኒስትሩ በዓመታዊ ስብሰባው የኢትዮጵያ ልዑክ የነበረውን…
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶችን ይፋ አድርጓል፡፡
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች…