Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ክልሉ 1 ሺህ 723 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ አስገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ባለፉት ሶስት ወራት 1 ሺህ 723 ኪሎ ግራም ወርቅ ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገብቷል አለ።
የቢሮው ኃላፊ ቱጃኒ አደም እንዳሉት÷ በ2018 በጀት ዓመት ከ7 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ…
የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ ነው – አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፡፡
46ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለትተካሂዷል፡፡
በመድረኩ አቶ አወሉ አብዲን ጨምሮ…
የቪዛ ጊዜያቸውን ያሳለፉ ከ36 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ ያሳለፉ ከ36 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ተቀጥተው ወደ ሕጋዊ መስመር ተመልሰዋል አለ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፡፡
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ወደ…
የፊስካል አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበትና መዋቅራዊ የሪፎርም ስራዎችን ለማፋጠን መንግስት ቁርጠኛ ነው – አቶ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የፊስካል አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበት እና ቁልፍ መዋቅራዊ የሪፎርም ስራዎች ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ።
በአቶ…
ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚዲያ ባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይቷል።
ውይይቱ ሚዲያዎች በክልሉ ለሚካሄደው ምክክር ግንዛቤ በማስጨበጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማስቻል ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
የኮሚሽኑ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
ካቢኔው በቀረቡ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
በዚህ መሰረት፡-
1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ፣…
ሠራዊቱ የሕግ የበላይነትን በማስከበር ሰላምን የማፅናት ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሠራዊት የሕግ የበላይነትን በማስከበር ሰላምን የማፅናት ተግባርን አጠናክሮ ቀጥሏል አሉ ሜጀር ጄኔራል አድማሱ አለሙ።
"ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ…
የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር)÷ ምርታማነትን ከሚቀንሱ ነፍሳት…
ብርቱካን ተመስገን እና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ ምስክር መሰማት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግስት እና የፀረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ብርቱካን ተመስገን እና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ ምስክር መስማት ጀምሯል።
ዓቃቤ ሕግ ተፈጽሟል ባለው የወንጀል…
የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከባለፈው ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገት አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ባለፈው ከነበረኝ ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገት ታይቶበታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ የ2018 ዓ.ም…