Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዒድ አል ፈጥር የሶላት ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር የሶላት ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፡፡ መምሪያው እንዳስታወቀው÷ የሶላት ሥነ ሥርዓቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ የጸጥታ አካላት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች…

የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በከተማችን ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ መርሐ ግብሩ…

የዒድ አልፈጥር በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በዓሉ…

ከነዳጅ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነዳጅ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በነዳጅ ስርጭት ሙስና ወንጀል…

ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የፈተና ብሔራዊ…

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኮኬይን ደብቃ ለማሳለፍ የሞከረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 500 ግራም ኮኬይን አደንዛዥ ዕጽ ደብቃ ለማሳለፍ የሞከረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች። ሙኪሳ ስቴላ የተባለችው ኡጋንዳዊት ግለሰብ አደንዛዥ ዕጹን በሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ውስጥ…

አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በዓሉ…

የምንገነባው መንግሥት የሚወሰነው በቅድመ ምርጫ ተሳትፏችን ልክ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምንገነባው ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው በቅድመ ምርጫ ተሳትፏችን ልክ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ…

ግብርና ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ለተጎዱ ዜጎች ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ማቋቋሚያ ከ35 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ…