Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ2 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር የተገዙ የግብርና መሳሪያዎች ለክልሎች ተሰራጩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በተለያዩ የልማት አጋሮች ድጋፍ በ2 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የግብርና ዘርፉን እድገት…

ሹዋሊድ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትንና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል አለ የሀረሪ ክልል። የሀረሪ ክልል ኮሙኒኬሽን ከቀናት በኋላ የሚከበረውን የሹዋሊድ ክብረ በዓልን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤ ክብረ በዓሉ በሀረሪ…

በአማራ ክልል በሴቶችና ህፃናት ላይ የተፈፀሙ ከ200 በላይ ወንጀሎች የፍርድ ውሳኔ አገኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት በሴቶች እና ህፃናት ላይ የተፈፀሙ ከ200 በላይ ወንጀሎች የፍርድ ውሳኔ አግኝተዋል አለ፡፡ ቢሮው በጎንደር ክላስተር ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ ዳኞች፣ ዐቃብያነ ሕግ እና…

ደብረብርሃን እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ19ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣…

የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አሉ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር…

40 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ ዕጽ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊተላለፍ የነበረ 40 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ ዕጽ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአቪዬሽን ደኅንነት ባለሙያች በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና…

ለምርጫ የተመዘገቡ ዜጎች ቁጥር 18 ሚሊየን 556 ሺህ 337 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ትናንት ባካሄደው የመራጮች ምዝገባ 18 ሚሊየን 556 ሺህ 337 ተመዝግበዋል፡፡ ቦርዱ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫን የመራጮች ምዝገባ በጊዜ ሠሌዳው መሠረት ከየካቲት 28 እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም…

በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ተጠናክሮ የቀጠለው ድጋፍ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ በጋሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 100 ኩንታል እህል ድጋፍ አድርጓል። በዕዙ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ኃላፊ ኮሎኔል ለቺሳ መገርሳ እንዳሉት÷ በጋሞ ዞን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1 ሺህ 447ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ማዕድ አጋርተዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በከተማችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 28ቱም የተስፋ…

የዒድ አል ፈጥር በዓል የሶላት ሥነ ሥርዓት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት ሥነ ሥርዓት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከናውኖ ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ። ተቋሙ እንዳስታወቀው÷ የዒድ ሶላት እና የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በስኬት እንዲጠናቀቁ…