Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦችና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦች እና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ…
ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ መነሻቸውን ከአዋሽ አድርገው በመንግሥት መኪና 2 ስናይፐር ፣ አንድ ላውንቸር፣ 5…
አዘርባጃን በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶች ላይ ኢትዮጵያን እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶች ዲጂታይዜሽን ላይ ልምዷን ለማካፈልና ኢትዮጵያን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስና ሶሻል ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ሹም…
ውሺ የቻይና የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማስፋት እየሰራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ውሺ የተባለው የቻይና የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ የልብስ እና የግብርና ምርቶች በማቀነባበር የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማስፋት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ኩባንያው በአስተዳደሩ ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ በ40 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ…
በሳዑዲ የሚገኙ ድርጅቶች በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ የመታብ አልነምር ኩባንያ (ማዕድን አውጪ) እና የአያድ አል አቶቢ ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡
በሳዑዲ አረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ…
የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጥተዋል፡፡
ቅጣቱን የወሰነው የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፌጬ ክ/ከ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው።
የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች፥ ነኢማ አብዲልጀሊል፣ ባሩዲን…
በ2015 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 1 ሺህ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል÷በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል፡፡…
የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡፡
ሚኒስትሩ ደቡብ አፍሪካን እና ኡጋንዳን ከጎበኙ በኋላም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ጉብኝት…