Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሀገር ልማት የታማኝ ግብር ከፋዮች ሚና የላቀ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገር ዕድገት እና ልማት የታማኝ ግብር ከፋዮች ሚና የላቀ ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡
‘ግብር ለሀገር ክብር’ በሚል መሪ ሃሳብ በአርባ ምንጭ ከተማ ለክልሉ ታማኝ ግብር ከፋዮች በዛሬው ዕለት የማበረታቻ…
ጾታዊ ጥቃትን በመከላከል የሴቶችን የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ መስራት ይገባል- ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሴቶችና ሕጻናት ደህንነት ዋስትና የምትሰጥ የፍትሕና እኩልነት ተምሳሌት ሀገር እንድትሆን ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
"ጥቃትን የማይታገስ ማሕበረሰብ ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ላለፉት 16…
ዜጎችን መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ለመጠበቅ ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – ወ/ሮ ሁሪያ አሊ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎችን መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ለመጠበቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ፡፡
ዓለም አቀፉ የፍልሰት ቀን "ፍልሰተኞችን እናክብር፣ የወደፊት ሕይወታቸውን በጋራ…
ኮንትሮባንድና ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል – የሐረሪ ክልል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮንትሮባንድ፣ የመሬት ወረራ እና ሕገ ወጥ ግንባታን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል አለ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት፡፡
ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተሰጡ አቅጣጫ ግቦች አፈጻጸም ዙሪያ መክሯል፡፡
በዚህም…
ለአካል ጉዳተኞች ያለውን የሥራ እድል ተሳትፎ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወጣት አካል ጉዳተኞች ያለውን የሥራ እድል ተሳትፎ ለማጠናከር ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡
በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞችና ልዩ ድጋፍ የሚሹ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግና በሁሉም ዘርፍ ያላቸውን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር በኮፕ 32 ዝግጅት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከአፍሪካ ህብረት…
ኢትዮጵያና ሩሲያ የኒውክሌር ኃይል ምስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የሮሳቶም ኢነርጂ ፕሮጀክቶች የኒውክሌር ኃይል ሚስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ እና…
የኢትዮ-ህንድ ትብብር አዳዲስ ዕድሎችን የሚፈጥር እንዲሆን በቁርጠኝነት ይሰራል – ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ህንድ ትብብር ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን የሚፈታ እና አዳዲስ እድሎችን የሚፈጥር እንዲሆን በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በጋራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ዛሬ በኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቶች 5ኛ…
ኢትዮጵያና ሕንድ ያላቸው ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸው ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት…