Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር እና በሰላማዊ መንገድ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ፡፡ የቢሮ ኃላፊው በበጀት ዓመቱ የሰላምና የልማት ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ…

የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ እየተከናወነ የሚገኘው "በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ገበያ የስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ…

በአዳማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 111 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክልሉ…

በሐረሪ ክልል ለ8 ሺህ 459 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ለ8 ሺህ 459 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የሐረሪ ክልል የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለፀ። ለ9 ሺህ 695 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እንደነበር ተገልጿል፡፡ ከተፈጠረው 8 ሺህ 459 የሥራ ዕድል…

በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ድልድዮች ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ሶስት ድልድዮች ተገቢው ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ። ጥገና የተደረገላቸው ድልድዮች ከመቀሌ ወደ ሐውዜን፣ ከአላማጣ ወደ መኾኒ እንዲሁም…

የደቡብ ምዕራብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የስራ ክንውን ግምገማ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት÷ በኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና በአስተዳደር ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት በዝርዝር…

አምባሳደር ምስጋኑ ከአዘርባጃን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ፋሪስ ሬዚቨርቨ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ፣ በባለብዙ ወገን እና በሌሎች የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የጋራ…

25ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በቶሮንቶ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሐረሪ የባሕልና ስፖርት ፌስቲቫል አካል የሆነው 25ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ግንኙነት ልዩ ትርጉም እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እና የጅቡቲ ግንኙነት ጥብቅና ልዩ ትርጉም አለው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ  ከጅቡቲ የሕዝብ ለሕዝብና የዲፕሎማሲ ልዑክ  ጋር ከተወያዩ በኋላ ባደረጉላቸው የእራት ግብዣ ላይ…

ጀርመን በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር  ስቴፈን አወር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ሀገራቸው በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ…