Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የ2016 በጀት 801 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት የ2016 በጀት 801 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸድቋል፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀት ላይ የቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡
የፕላን፣…
ከ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተፈናቃዮች 3 ነጥብ 5 ሚሊየኑ ተመልሰው ተቋቁመዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ክልሎች ከነበሩት 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተፈናቃዮች መካከል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ወገኖች ተመልሰው መቋቋማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…
የማህበረሰቡን ችግር በተገቢ ሁኔታ ለመቅረፍ ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ያስፈልጋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መቅረፍ ሚቻለው ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር) ገለጹ፡፡
የታክስ እና ጉምሩክ ሕግ ተገዥነትና የደረጃ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአማራ እና በትግራይ መካከል ያሉ የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች በስክነት እንዲታዩ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአማራ እና በትግራይ ክልል ያሉ የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች በስክነት እንዲታዩ ጠየቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…
የመተማመን፣ የመከባበር እና የይቅርታን ዘር ያልዘራ ሰው የሰላም አዝመራን ማጨድ አይችልም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተማመን ዘር፣ የመከባር ዘር እና የይቅርታን ዘር ያልዘራ ሰው የሰላም አዝመራን ማጨድ አይችልም ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የዜጎችን የማህበራዊና የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት እየተሰራ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የዜጎችን የማህበራዊና የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ምላሽ ለመሥጠት ዘርፈ ብዙ ዕቅዶችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡
"ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር የታክስ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በክረምቱ ተጨማሪ 2 ሚሊየን ሄክታር በሰብል እንደሚሸፈን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ክረምት ተጨማሪ 2 ሚሊየን ሄክታር በሰብል እንደሚሸፈን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።
በዚህ ወቅትም በተያዘው ክረምት…
ኢትዮጵያ በዚህ አመት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት እንደምታስመዘግብ ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዚህ አመት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።…
የምግብ ዋስትናዋ የተረጋገጠባት ከተማን ለመገንባት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ መሳተፍ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናዋ የተረጋገጠባት ከተማን ለመገንባት ሁሉም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ ሊሳተፍ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ገለፁ።
የሥራ ኢንተርፕራይዝና…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛውን፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 28ኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
ምክር ቤቱ በስብሰባው የ27ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔን መርምሮ አጽድቋል፡፡
የምክር ቤት…