Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በድምፃዊው ሞት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ህፃን አፍኖ በመውሰድ ክፍያ የጠየቀው ግለሰብ እና ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአምስት አመቱን ህፃን አፍኖ በመውሰድ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ክፍያ የጠየቀው ግለሰብና ግብረ አበሮቹ በቁጥርር ስር ውለው ምርመራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡
በህፃኑ እገታ ዋና ወንጀል ፈፃሚ የሆነው አማኑኤል ተክላይ የተባለው ግለሰብ ቤተሰባዊ ጉዳይን…
ከንቲባ አዳነች ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በውይይቱ ÷ ባለሙያዎቹ ያሉባቸውን ጥያቄዎች እና ድጋፍ የሚሹባቸውን ጉዳዮች መጠቆማቸውን አስፍረዋል፡፡
በዚህም…
በጎርፍ አደጋ የሁለት ሕፃናት ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ዋዱ ቀበሌ በጎርፍ አደጋ የሁለት ሕፃናት ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡
በቀበሌው ሶስት ህፃናት በጎርፍ መሄጃ ዲች ውስጥ በመጫወት ላይ ሳሉ ድንገት በጣለው ዝናብ ሁለቱ ህፃናት ወዲያው በጎርፍ መወሰዳቸው ነው የተገለፀው፡፡…
በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ መሆኑን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ኃለፊ አቶ መምሩ ሞኬ ÷ በክልሉ ቆላ፣ ወይና ደጋና ደጋማ የአየር ፀባይ ባላቸው ወረዳዎች ዘንድሮ ስንዴ በመስኖ…
የሩሲያ ኩባንያዎች በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ መሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ ለመሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ምክክር አደረጉ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ሁሪያ አሊ÷በአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሊቀመንበር…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል፡፡
የመታሰቢያ ሐውልቱ እና ፓርኩ ግንባታ የተከናወነው በአዲስ አበባ…
አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን የተፈጠረውን ችግር የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን ግጭት የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ ኢትዮጵያና…
በትግራይ ተቋርጦ የቆየውን የንግድ እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ተጓዥ ባዛር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን የንግድ እንቅስቃሴ ማስቀጠል የሚያስችል ተጓዥ ባዛር እና የፓናል ውይይት ሊጀምር መሆኑ ተገልጿል።
ተጓዥ ባዛሩ “ሰላም ትግራይ የንግድ እንቅስቃሴ ለቀጠናዊ ሰላም” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡
የንግድ…
በደቡብ ክልል የሚከሰትን ድርቅ በዘላቂነት መቋቋም የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ድርቅ በተደጋጋሚ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች ድርቅን መቋቋም የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ አርብቶ አደር ቢሮ አስታወቃ።
በአፍሪካ ቀንድ የምግብና ስርዓተ ምግብ ደህንነት ፕሮጀክት (ብሪፎንስ) እና የአደጋ ስጋት ቅነሳና…