Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በቱርክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ለደረሰባቸው ቱርካውያን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ክፍሎች በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ቱርካውያን አስቸኳይ የቁሳቁስ፣ የገንዘብ፣ እና የጉልበት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ድጋፉን በሀገሪቷ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር…

ስሎቬኒያ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስሎቬኒያ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ልትከፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ መልዕክተኛ ሬናታ ቬልባር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ መንግስት ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ክፍያ ስርአትን ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት…

በኦሮሚያ በበልግ እርሻ ከ764 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበልግ እርሻ እስካሁን ከ764 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ የተመራ ልዑክ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የበልግ እርሻ እንቅስቃሴን ጎብኝቷል፡፡…

በጦር መሳሪያ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች ከ20 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር መሳሪያ በመታገዝ በተለያዩ ቦታዎች እየተንቀሳቀሱ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 4 ግለሰቦች ከ20 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡   ተስፋዬ ጌታቸው፣ ተገኝ ሞቲ ፣ ባይሳ ተስፋዬ እና አዱኛ ኦልጅራ…

የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት የኮሚቴዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት የኮሚቴዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።   ስብሰባው በቀጠናው እና በአካባቢው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚደረገውን የፖሊስ እንቅስቃሴ የማሳደግ ዓላማ ያለው መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በቦሌ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ323 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የ90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን አስመረቁ። በዛሬው እለት ከተመረቁት ውስጥ…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ። በውይይቱ አቶ አህመድ ሺዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ጠቃሚ ውይይት ማድረጋቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ…

በደቡብ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ወገኖች ድጋፍ ይሻሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ላፉት አራት ዓመታት የተስተካከለ የዝናብ ሁኔታ ባለመኖሩ ምክንያት በተከሰተው ድርቅ ለችግር የተጋለጡ 2 ሚሊየን 8 ሺህ ወገኖች ድጋፍ ይሻሉ ተባለ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ…

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ከመጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ እሳት…