Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለኢሬቻ መልካ በሰላም አደረሳችሁ…

የኢሬቻ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ በገልመ ሀርሰዴ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…

መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን…

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር…

የዳንጎቴ ግሩፕ አፍሪካን አፍሪካዊያን ናቸው የሚያለሙት ብሎ ያምናል – አሊኮ ዳንጎቴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳንጎቴ ግሩፕ አፍሪካን አፍሪካዊያን ናቸው የሚያለሙት ብሎ ያምናል አሉ የግሩፑ ባለቤት አሊኮ ዳንጎቴ። በሶማሌ ክልል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር የሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ…

3 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዛሬ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቀን ሪቫን እንቆርጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያውያን ማረጋገጥ የምፈልገው 3 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዛሬ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቀን ሪቫን እንቆርጣለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመጀመሪያ ዙር የኦጋዴን…

የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት እንዳሉት÷…

ኢትዮጵያውያን በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት አብረን መስራት አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያውያን ዓይናችንን ገልጠን በማየት በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት በጋራ አብረን መስራት አለብን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ለተለያዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰረተ ድንጋይ…

የእያንዳንዱ ስኬት ዓላማ የኢትዮጵያን ማንሰራራት ዕውን ማድረግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእያንዳንዱ ስኬት ዓላማ ተሰናስሎ የኢትዮጵያን ማንሰራራት ዕውን እንዲሆን ማድረግ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ…

ኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ልማት በሰጠችው ትኩረት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መሰረት እየጣለች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ልማት በሰጠችው ትኩረት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መሰረት እየጣለች ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ። በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም ባንክ በጋራ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የሰው…