Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የወለጋ ህዝብ በፍቅር የተሞላ እና ሰላም ወዳድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወለጋ ህዝብ በፍቅር የተሞላ እና ሰላም ወዳድ ህዝብ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በወለጋ የነበራቸውን የልማት ስራዎች ጉብኝት አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሶስቱም የወለጋ ዞኖች ያየኋቸው ስራዎች…
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ለ8 ወራት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለ8 ወራት እንዲራዘም የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አጸደቀ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው የ5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የኮሚሽኑን…
የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች በማዕድን ዘርፍ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የመሳብ አቅም አላቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች በተፈጥሮ የማዕድን ሀብት የታደሉ በመሆናቸው በዘርፉ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የመሳብ አቅም አላቸው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር…
መንግሥት ለግሉ ዘርፍ በሰጠው ማበረታቻ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጀማል አህመድ መንግሥት ለግሉ ዘርፍ በሰጠው ማበረታቻ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ተችሏል አሉ።
የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
2 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት ተችሏል – ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን የሚደርስ የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት ተችሏል አሉ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)።
የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ምክትል ጠቅላይ…
በመደመራችን በርካታ ስኬት መጥቷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመራችን፣ በመሰባሰባችን፣ ይቅር በመባባላችን በርካታ ስኬት መጥቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የለውጡ…
የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለአገልግሎት ሲበቃ ግብርናውን የሚያሻግር ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለአገልግሎት ሲበቃ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ አርሶአደሮችን በመጥቀም ግብርናውን የሚያሻግር ይሆናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ዐቢይ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ከውጭ ሲገባ የነበረውን የተፈጨ ድንጋይ ፍላጎት በሀገር ውስጥ በማሟላት በኢትዮጵያ የዘርፉ የኢንዱስትሪ ልማት ዐቢይ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ…
ሰላም የኦሮሞ ህዝብ ዋነኛ እሴቱ እና መለያው ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላም የኦሮሞ ህዝብ ዋነኛ እሴቱ እና መለያው ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቄለም ወለጋ ዞን የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን በጎበኙበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኦሮሞ ህዝብ…
የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት የተፈጥሮ ኃብታችንን እንዴት ለሀገር ጥቅም ልንጠቀምበት እንደምንችል የሚያሳይ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክት የተፈጥሮ ኃብታችንን እንዴት ለሀገር እና ሕዝብ ጥቅም በኃላፊነት ልንጠቀምበት እንደምንችል የሚያሳይ አይነተኛ ምሳሌ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…