Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ መጎብኘት ካለባቸው 5 ምርጥ የዓለማችን የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል አንዷነች – ናሽናል ጂኦግራፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሽናል ጂኦግራፊ መጎብኘት አለባቸው ካላቸው የዓለማችን አምሥት ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል ኢትዮጵያን አካቷል፡፡ ናሽናል ጂኦግራፊ - ብሪታኒያ የፈረንጆቹን 2023 ዐዲስ ዓመት ዕትምን ይዞ ወጥቷል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ አፋር ውስጥ ዳሎልን…

246 ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ባዛር በሐዋሳ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 246 ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ጥር 4 ቀን 2015 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ ይከፈታል፡፡ ከጥር 4 እስከ 9 ቀን 2015ዓ.ም በሚካሄደው ኤግዚቢሽን እና ባዛር 246 ኢንተርፕራይዞች እንደሚሳተፉ እና ከ35 ሺህ…

ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ እና ድሬደዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች 66 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከታኅሣሥ 25 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ12…

የጥምቀት በዓል በጎንደር ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስተማማኝ ዝግጅት ተደርጓል-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልለ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ም/ኮማንደር መሳፍንት እሸቴ እንደገለጹት÷ የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለማክበር…

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ወደ መቀሌ አቀና

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ አቀና፡፡ የልዑኩ ጉዞ ዓላማ የትግራይ ክልልተወላጅ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት መሆኑን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ቺን ጋንግ በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ የሆነውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ቺን ጋንግ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ…

1 ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም አስሩ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…

27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሀኪሞች 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል፡፡ ድጋፉን በሰሜን ካሊፎንያን የሚገኙ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎችን እና ኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላትን በመወከል…

ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ በሚደረገው ጥረት የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡   በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር…

የማሌ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ዶኦማ” እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ዶኦማ” በሌሞ ጌንቶ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የማሌ ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙት 16 ብሔር ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን÷ በየዓመቱ ጥር 1 ወይም በብሔረሰቡ አጠራር “ባሬ ፔተ” አዲሱን ዓመት…