Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከሸኔ አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በመዲናዋና በዙሪያዋ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ 9 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባል ሆነው ከቡድኑ አመራሮች ጋር በተለያየ የመገናኛ ዘዴ በመገናኘት በአዲስ አበባና ዙሪያ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ÷ ኢፋ መኩሪያ፣ ናስረሰ…
በደቡብ ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዝግበዋል – ቦርዱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ6 ዞኖች እና በ5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ 2 ሚሊየን 934 ሺህ 143 ሰዎች ድምፅ ለመስጠት መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ቦርዱ በደቡብ ክልል ውስጥ በሚገኙ የኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣…
ሕብረተሰቡ የደም ልገሳ ባህሉን እንዲያሳድግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ለመድረስ ሕብረተሰቡ ደም የመለገስ ባህሉን እንዲያሳድግ ጥሪ ቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሃብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ በመደበኛነት ከሚደረገው የደም…
በጋምቤላ ክልል የተገነባው የአሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ማዕከል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የዓሳ ሀብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማትና ለመጠቀም የሚያስችል የአሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ማዕከል ተመረቋል።
ማዕከሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር በለጠ ሞላ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ…
የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለፉት አምሥት ወራት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ባለፉት አምስት ወራት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የአክሲዮን ማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ ÷ የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የሚሰጠውን አገልግሎት እያሰፋ…
በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡
ማሻሻያው በጀረጃ 1፣ ደረጃ 2 እና በደረጃ 3 ተሸከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን ፥ በአስፋልት እና በጠጠር…
የአብኣላ ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኘች
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብኣላ ከተማ እና አካባቢው ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የአብኣላ ከተማና አካባቢው በጦርነት ምክንያት በከተማዋ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ላይ ከፍተኛ ውድመት በመድረሱ ምክንያት ኃይል ከሁለት…
በተለያዩ አካባቢዎች በባህላዊ መንገድ የሚመረተው የወርቅ ምርት ለህገወጥ ግብይት የተጋለጠ ነው-ኢ/ር ታከለ ዑማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በባህላዊ መንገድ የሚመረተው የወርቅ ምርት ለህገወጥ ግብይት የተጋለጠ ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘውንና ግዙፉን ኩርሙክ…
ፓርኩን የበለጠ ለማልማት እየሰራ መሆኑን የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን የበለጠ በማልማት ባለሃብቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ፡፡
የፓርኩ ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ እንዳሉት÷ የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ3ኛ ወገን ነፃ ሆኖ ከተረከበው…
ሾልኣ -ካሻ የባስኬት ብሔረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባስኬት ብሔረሰብ በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር ሾልኣ- ካሻ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል በባስኬቶ ልዩ ወረዳ ላስካ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ሾልኣ-ካሻ ህብረተሰቡ ሰላምና ብልጽግናን የሚጠይቁበትና የሚያመሰግንበት ሥርዓት ነው ።
ይህ…