Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ 2022 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ 2022 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ እና "የኤን ቲ ኤፍ 5"(NTF 5) ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት÷ ኤክስፖው ትልልቅ…
ከውጭ የሚገቡ የማዕድን ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ነው – ኢንጂነር ታከለ ኡማ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገቡ ከማዕድን የሚሰሩ ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ከዚህ ቀደም…
በመዲናዋና አካባቢዋ በ2014 ዓ.ም በተከሰቱ አደጋዎች የ115 ሰዎች ሕይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በ2014 ዓ.ም በተከሰቱ 511 ድንገተኛ አደጋዎች የ115 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
83 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ከጂቡቲ ወደ ሀገራቸው መለሰ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚያው ከሚገኘውዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባበር በሣምንቱ ውስጥ 83 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አደረገ፡፡
ኤምባሲው ለፍልሰተኞቹ የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀትና ግንዛቤ በማስጨበጥ ነው ወደ…
ጉሙሩክ ኮሚሽን ለአቅመ ደካሞችና አረጋውያን ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በ15 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 27 መኖሪያ ቤቶች እና ሥምንት የንግድ ሱቆች ለተጠቃሚዎች አስረከበ፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቤቶቹን ቁልፍ…
በመዲናዋ ምርቶች በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡበት የከተማ ግብርና አውደ ርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርቶች በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡበት የከተማ ግብርና አውደ ርዕይና ባዛር በይፋ ተከፈተ፡፡
የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በፒያሳ አደባባይ ላይ የከተማ ግብርና አውደርዕይና ባዛር ተከፍቷል።
በምክትል…
ከዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ጎበኘ።
ልዑኩ በምርምር ተቋማት የሚሰሩ የውሃ ሃብት ምሁራን፣ በየአገራቱ የቀድሞ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የሚዲያ ባለሙያዎችን ያካተተ ነው።…
ባለፈው በጀት ዓመት ከወርቅ ምርት ከ560 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከወርቅ ምርት ከ560 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሥርዓቶች የማዕድን ዘርፉ ለሌሎች ዘርፎች በተሰጠው ልክ ትኩረት ሳያገኝ መቆየቱን በማዕድን ሚኒስቴር የጂኦ ሳይንስና ምርምር…
ህብረተሰቡ በዓላትን ሲያከብር እራሱን ከአደጋ እንዲጠብቅ ኮሚሽኑ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የዘመን መለወጫን ጨምሮ ሌሎች በዓላትን ሲያከብር እራሱን ከአደጋ እንዲጠብቅ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፍስሐ ጋረደው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ህብረተሰቡ ከበዓል…
በኢትዮጵያ፣ ሞዛምቢክ እና ህንድ መካከል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሞዛምቢክ እና ህንድ መካከል የጠነከረ የህዝብ ለህዝብ እንዲሁም የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ በኢትዮጵያ እና በሁለቱ…