Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ዳቦ ሃና ወረዳ በዛሬው ዕለት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ እንዳሉት÷ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ሀገርና ትውልድን የማዳን…

ምርጫውን በሰላማዊ፣ ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ ለማከናወን ዝግጅት ተደርጓል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማከናወን የሚያስችል ዝግጅት አድርጓል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ። ምክር ቤቱ ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ ምክክር መድረክ የመንግሥታት…

የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" በዓል በዛሬው ዕለት በሚዛን አማን ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ የዘመን መለወጫ በዓሉ ብሔረሰቡ ባህሉን፣ አንድነቱንና ለፈጣሪ ያለውን ምስጋና የሚያንጸባርቅበት እንደሆነ ይገለፃል። በበዓሉ ላይ የፌዴሬሽን…

በአሜሪካ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ሚና የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ ለማስተዋወቅ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ እንዲሰማሩ ከኢትዮ አሜሪካ የንግድ ም/ቤት አባላት ብዙ ይጠበቃል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ፡፡ ሰላማዊት ካሳ ከዋሽንግተን ዲሲ እና ከተለያዩ የአሜሪካ…

የሰማዩ መርከቦች …

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሆነ፣ የአፍሪካ የፓን አፍሪካኒስቶች መታያ እንዲሁም የመቻል ትዕምርት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምድራችን አድማስ እየሰነጠቀ የአየር ትራንስፖርቱ መተማመኛ ነው። አንጋፋ የማስታወቂያ ባለሙያ የነበሩት ጋሽ ውብሸት ወርቅለማሁ''…

በተለያዩ የውሃ አማራጮች በሁሉም አካባቢዎች ዓመቱን ሙሉ ማምረት ይቻላል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ የውሃ አማራጮችን በመጠቀም በሁሉም አካባቢዎች ዓመቱን ሙሉ ማምረት ይቻላል አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። ዋና ዳይሬክተሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የኢኮኖሚው እና የህዝቡ…

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የአይችሉም ስብራቶችን የጠገነችበት ነው – እናትዓለም መለሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የአይችሉም ስብራቶችን የጠገነችበት ነው አሉ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ እናትዓለም መለሰ፡፡ ይህንን የገለጹት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ…

በክልሉ የህግ የበላይነትን በማስከበር ልማትን ለማጠናከር ጥረት እየተደረገ ነው – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

‎አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የህግ የበላይነትን በማስከበር የልማት ስራዎችን ይበልጥ ለማጠናከር የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። የጋምቤላ ክልል የመንግሥት ሰራተኞች በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጋምቤላ ከተማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ…

ለአህጉራዊ ግቦች መሳካት ቁልፍ ሚና የሚጫወተው የውሃ ሀብት …

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የውሃ ሀብት ለአፍሪካ አህጉር ግቦች መሳካት ቁልፍ ሚና ይጫወታል አሉ። ‘ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት’…