Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የተገነቡ 32 የፖሊስና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ…

የክትባት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉን አቀፍ የክትባት አገልገሎት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የክትባት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ አቶ መልካሙ አያሌው እንዳሉት÷ ክትባት በሽታ የመከላከልና መቋቋም አቅም…

በመዲናዋ ለሕዝብ ሁለገብ አገልግሎት የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማምሻውን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ የመሪ ሎቄ አካባቢ ለሕዝብ ሁለገብ አገልግሎት የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ይህ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ…

የቡና ምርት ለኢትዮ-ቻይና ግንኙነት አስተሳሳሪ ሸቀጥ እየሆነ መጥቷል – አምባሳደር ተፈራ ደርበው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርት ለኢትዮ-ቻይና ግንኙነት አስተሳሳሪ ሸቀጥ እየሆነ መጥቷል አሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው። በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ…

የቁልቢ የቅዱስ‎ ገብርኤል ንግስ በዓል በስኬት ተጠናቅቋል – ፌደራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ የቅዱስ‎ ገብርኤል ንግስ በዓል በስኬት ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ። ‎ የምሥራቅ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ የኦፕሬሽን ምክትል መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ታደሰ ሲሳይ እንዳሉት፤ ‎በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ…

የሀላባ ሕዝብ የጥንካሬና አንድነት ምልክት የሆነው ሴራ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ሴራ ‘‘የሴራ በዓላችን በሕብር የመቻላችን አቅም ማሳያ’’ በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሂክማ ከይረዲን…

መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ዘመናዊነቱን በጠበቀ መልክ እድገቱን አስቀጥሏል – ጀኔራል ይመር መኮነን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ዘመናዊነቱን በጠበቀ መልክ እድገቱን አስቀጥሏል አሉ የመከላከያ ሠራዊት የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጀኔራል ይመር መኮነን። የመከላከያ ሠራዊት የሠሜን ምስራቅ ዕዝ የቡርቃ…

በመነጋገር ለሀገር የሚጠቅሙ ሃሳቦች ወደ ፊት ይመጣሉ – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለዩ ሃሳቦች ሲመጡ ትኩረት መደረግ ያለበት በሃሳቡ ላይ እንጂ በሃሳብ አምጭው ማንነት ላይ መሆን የለበትም አሉ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)፡፡ ሀገር የቤተሰብ ስብስብ ነው፤ በቤተሰብ ውስጥ ደግሞ ልዩነት ይኖራል ያሉት…

የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ የአፈር ለምነትን ለማሻሻል…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ መድረክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)፣…

ጤና ሚኒስቴር በድሮን የታገዘ የክትባት ሥርጭት በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሕይወት አድን መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በድሮን የማድረስ ሥራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር ነው በድሮን የታገዘውን የክትባት ሥርጭት…