Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን በማድረግ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና ጀምሯል። ስልጠናው "ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ…

በአማራ ክልል የወባ ሥርጭትን ለመከላከል…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡ በኢንስቲትዩቱ የወባ ፕሮግራም ባለሙያ አቶ ይርዳው እምሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ የወባ በሽታ ሥርጭት በስፋት…

የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል።…

የደብረ ታቦር በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር ዓመታዊ በዓል በዛሬው ዕለት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ በዓሉ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበር ሲሆን÷ በደብረታቦር ከተማ ርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ…

የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል አሉ፡፡ አጉባኤው እንዳሉት፤ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ከፍታ ለማሳካት እንደ ሀገር በታቀዱት ኢኮኖሚያዊ፣…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ-ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከፍተኛ የንግድ መስመር የሆነውን የሚኤሶ - ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት አስጀምረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የሚኤሶ - ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ መንግሥት የትራንስፖርት…

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ…

ለአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል። የአርቲስቱን ስራዎች…

በአዲስ አበባ የሚካሄዱ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ መጠቀም ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄዱ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ መጠቀም ይገባል አሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ምሁሩ ብሩክ ኃይሉ (ፕ/ር)፥ ኢትዮጵያ ከሳምንታት በኋላ የምታስተናግደው…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው…