Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የህብረተሰቡን የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ እያሳደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን "የጽዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄ ህብረተሰቡ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ያለውን ግንዛቤ እያሳደገ ነው አለ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል እናድርግ" በሚል መሪ ሀሳብ 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበይነ መረብ አማካኝነት በአፍሪካ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ በተደረገው ውይይት ከግብፅ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…

በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ 'ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ፣ለላቀ የትምህርት ጥራትና ውጤት' በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።…

የሆስፒታሉ አረንጓዴ ምድረ ግቢ የሚመችና ፅዱ የሥራ ከባቢ ፈጥሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል አረንጓዴ ምድረ ግቢ ለህክምና አገልግሎት የሚመችና ፅዱ የሥራ ከባቢ ፈጥሯል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ከከፍተኛ የመንግስት ሥራ…

በክልሉ የሚቋረጥ ፕሮጀክት እንዳይኖር ህዝቡን ባለቤት ማድረግ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብር መክፈል ባህል የማድረግ ትርክት በስፋት መሰራት አለበት አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ ከተማ የምክክር…

የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አስታራቂ እና የፍቅር ቃል በማስተላለፍ እንዲተጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አስታራቂ እና የፍቅር ቃል በማስተላለፍ እንዲተጉ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በጾምና በጸሎት…

በክልሉ ለሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የተገኘውን ሰላም በማስጠበቅ በህዝቡ ለሚነሱ ልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ጠንክሮ መስራት ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ መሰረት ማቲዎስ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ…

በጠንካራ ፉክክር የቀጠለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠንካራ ፉክክር እየተካሄደ ያለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። ባለፈው ሳምንት ከተለዩት የምድብ አንድ ምርጥ አራቱ ጋር ለመቀላቀል ነገ የምድብ ሁለት አምስት ተወዳዳሪዎች ከባድ ትንቅንቅ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ሕብረተሰብ ለአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ላሳየው ተነሳሽነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአንድ ጀንበር የ700 ሚሊየን ችግኝ ተከላን ለማሳካት ዐሻራ የማኖር ጉዞ ከዕቅድ በላይ ተሳክቷል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በስኬት የተጠናቀቀውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ…

 ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 714 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል አርአያ ሆናለች- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 714 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል አርአያ ሆናለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ዛሬ በሀገር አቀፍ ደረጃ በስኬት የተጠናቀቀውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስመልክተው በማህበራዊ…