Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፎረሙ ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። አቶ አወል በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እንዳሉት ÷ 10ኛው የከተሞች…

ዜጎችን በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤት ልማት መርሐ ግብር በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች…

ከተማና ከተሜነት የዓለም ለውጥ መነሻና የእድገት መዳረሻ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማና ከተሜነት የዓለም ለውጥ መነሻ እና የእድገት መዳረሻ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡ በሰመራ-ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የከተሞች ፎረም የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት ላይ ሚኒስትሯ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሰው ልጆች…

10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣…

በክልሉ የእንስሳት መኖ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት መኖ አቅርቦትና አጠቃቀም በማሻሻል የእንስሳት መኖ ዋስትና ለማረጋገጥ ውጤታማ ስራዎች እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ…

ኢትዮጵያና አዘርባጃን ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አዘርባጃን የፓርላማ፣ የህዝብ ለህዝብና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኤልቺን አሚርባዮቭን…

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ያግዛል

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋና ፍትሃዊ አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግ ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ ያስችላል አሉ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሱልጣን አብዱሰላም። አፈ ጉባኤው ከቀናት በፊት ተመርቆ ሥራ የጀመረው የሀረሪ ክልል መሶብ…

የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለዓለም አቀፍ ለውጦች ምላሽ የሚሰጥና በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፡፡ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲውን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓልን…

የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ለአየር ንብረት ተፅዕኖ የማይበገር ግብርናን ዕውን ለማድረግ ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ለአየር ንብረት ተፅዕኖ የማይበገር ግብርናን ዕውን ለማድረግ ይሰራል አሉ። የ2ኛው ምዕራፍ የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ…