Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማዕከል አድርጋ እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማዕከል አድርጋ እየሰራች ነው አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)። 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ሥርዓተ ምግብ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። "ወጣቶች እንደ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያ በክብር በምታስተናግደው የ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ እንኳን በደህና መጡ ሲሉም ለፕሬዚዳንቱ መልዕክት…

የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ (ዶ/ር) በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ (ዶ/ር) እና የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ታሳታፊ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የጉለሌ የተቀናጀ ልማት፣ ለሚ ኩራ የግብርና መሽጫ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…

በመዲናዋ የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ፕሮግራምን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ፕሮግራምን ዋነኛ የትውልድ እና የሀገር ግንባታ ምሶሶ አድርገን በስፋት እየሰራን ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ሎጎ ፋውንዴሽን በክሊንተን ኸልዝ አክሰስ ኢንሼቲቭ በኩል የሕጻናትን የፈጠራና…

የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ተሳታፊዎች በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫና ማከማቻ ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ተሳታፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የተባበሩት መንግሥታት…

በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች በሞጆ የዶሮ እርባታ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች በሞጆ የዶሮ እርባታ እና ዶሮ ማቀነባበሪያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ የጉባዔው ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ዋስትናን እና ሥርዓተ ምግብን…

ኢፋድ አካታችና ዘላቂ የግብርና ልማትን ለማሳደግ አይነተኛ ሚና መጫወቱን ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኢፋድ ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ እንኳን ወደ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና…