Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሞጆ ደረቅ ወደብን በማልማት የሎጂስቲክስ ሥራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ ደረቅ ወደብን በአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ሥራዎች በልማት የሎጂስቲክስ ሥራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን።
የባለሥልጣኑ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች፣ የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰራተኞች፣…
በክልሉ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን የሥራ ዕድል ተፈጥሯል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 1 ነጥብ 1 ሚሊየን የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ።
የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት አቶ…
የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አለ የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት።
የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ እና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሀመድ፤ በዓሉ…
ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የሕብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያግዙ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል አሉ።
የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ…
ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ከገነባቸው 28 የጤና ፕሮጀክቶች መካከል 22 ያህሉን በዛሬው ዕለት…
የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት እያካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የብልጽግና ፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡
ዛሬ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የፌዴራል ተቋማት አስተባበሪ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ተቋማት የአስተዳደር፣ ኢኮኖሚና…
የአማራ ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ማስጀመሪያ ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የሰላምና የልማት ሥራዎች መሻሻልና…
በሀዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በተቋቋመ ጊዜያዊ ችሎት አንድ ግለሰብ በ3 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ አየተከበረ ባለው ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል በተቋቋመ ጊዜያዊ ችሎት አንድ ግለሰብ በሦስት ዓመት እስራት ተቀጣ።
ግለሰቡ ዛሬ ማለዳ ስልክ ነጥቆ ሊያመልጥ ሲል በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና…
ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት አየተከበረ ይገኛል።
የንግስ በዓሉ በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ የሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ከተለያዩ…
በቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በየዓመቱ ሐምሌ 19 በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊው የንግስ በዓል ዘንድሮም…