Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል::
ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለፋና ዲጂታል…
የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
"በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል…
ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ ተጠናቅቋል።
የፓርቲው ም/ፕሬዚዳንትና የዋናው ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንዳሉት ÷…
በክልሉ እስካሁን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከመኸር እርሻ እስካሁን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ…
ድርቅን የሚቋቋሙና የተሻለ ምርት የሚያስገኙ ሀገር በቀል የስንዴ ዝርያዎች…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድርቅን የሚቋቋሙና የተሻለ ምርት ያስገኛሉ ተብለው የተለዩ ሀገር በቀል የስንዴ ዝርያዎችን ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ብዝኃ ህይወት ኢንስቲትዩት፡፡
በኢንስቲትዩቱ የአዝዕርትና ሆርቲካልቸር ምርምር መሪ ስራ አስፈጻሚ ውብሸት ተሾመ…
በመደመር መንግሥት ዕይታ እመርታዊ ለውጥ መጥቷል – ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር መንግሥት ዕይታ በዘርፎች ላይ የመጣውን እመርታዊ ለውጥ በተጨባጭ ማየት ችለናል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት።
የፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት በሀገሪቷ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ዘርፎች በግብርና፣ ቱሪዝም፣ ኢንዱስትሪ እና…
በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 52 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት ከ52 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
ቢሮው ከመስኖ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ…
ፋሲል ቅርስነቱን ጠብቆ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ግንብ ቅርስነቱን ጠብቆ ለጎብኚዎች በሚመች ሁኔታ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር።
አፈ ጉባኤ አገኘሁ በጎንደር የልማት…
የጎንደር ከተማ በታደሰው የፋሲል ቤተመንግስት እና በሚሰሩት ፕሮጀክቶች ተሞሽራለች – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ በታደሰው የፋሲል ቤተመንግሥት እና በሚሰሩት ፕሮጀክቶች ተሞሽራለች አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ።
ርዕሰ መስተዳድሩ የጎንደር ቤተ መንግሥት በ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የተገነባ መሆኑን…
በመዲናዋ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤት አስገኝተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤት አስገኝተዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማት፣ የቤት ልማት እና…