Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ መንግሥት ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በመጻረር…

የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ተግባራትን በተሻለ ፍጥነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ይሰራል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ ባለፉት 10 ቀናት የተከናወኑ ተግባራትን በገመገሙበት ወቅት÷ በተቋማትና…

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የቱሪዝም ድርጅት 26ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው በቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክና በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ተሳትፈዋል፡፡…

የጎርፍ አደጋን በጥናት ላይ ተመስርቶ በማስተዳደር ወደ ዕድል መቀየር ይቻላል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎርፍ አደጋን በጥናት ላይ ተመስርቶ በአግባቡ በማስተዳደር ወደ ዕድልና ውጤት መቀየር ይቻላል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። በሚኒስቴሩ ዘላቂና ውጤታማ የጎርፍ መከላከል ስራ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የመነሻ ጥናት…

ኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ውጤታማ ተሞክሮዋን በቀጣናው ለማስፋት ቁርጠኛ ናት – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችውን ስኬት በምስራቅ አፍሪካ ለማስፋት ተሞክሮዎቿን ለማጋራት ቁርጠኛ ናት አለ የግብርና ሚኒስቴር። 19ኛው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ቀጣናዊ የባለድርሻ አካላት መድረክ "ለተፋጠነ የግብርና ምርት…

ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎችን ከድህነት ወለል ለማውጣት በተከናወኑ ሥራዎች በርካታ ዜጎች ከተረጂነት ወደ አምራችነት ተሸጋግረዋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ፈንታ ደጀን። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና ሥራ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን የውጭ ምንዛሪን እያስቀረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በተጠናከረ ሁኔታ በሀገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሪን እያዳነ ነው አሉ የግሩፑ ም/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ኦላኒ፡፡ አቶ ዳንኤል ኦላኒ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በውጭ ምንዛሪ የሚገቡ ምርቶችን…

የቡና ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን። በባለስልጣኑ የቡናና ቅመማ ቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የቡና…

ፕሬዚዳንት ታዬ በላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ አንጋፋው የታሪክ ምሁር ላዺሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር)…