Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን ያጠናከረ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል እየተካሄደ ያለው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን አጠናክሯ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ርዕሰ መስተዳድሩ የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሠመራ ከተማ የአቅመ ደካማ…

‘ቪዚት ኢትዮጵያ’ የተሰኘ ሀገር በቀል መተግበሪያ ይፋ ሆነ ‎

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን ሀብቶች ለማስተዋቅውና ለመሸጥ የሚያስችል ‎'ቪዚት ኢትዮጵያ' የተሰኘ ሀገር በቀል የግብይት መተግበሪያ ቱሪዝም ይፋ ተደርጓል፡፡ ‎‎የቱሪዝም ሚኒስትር ስላማዊት ካሳ በማብሰሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ ‎መተግበሪያው…

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 79 ከመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነባ የሚገኘው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ አፈጻጸም 79 በመቶ ደርሷል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሸ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከሌሎች የፌደራልና…

በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት በመስጠት ውይይት ተደርጓል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ መገንባት አስፈላጊ ስለመሆኑ በኢትዮጵያ በኩል አጽንኦት ተሰጥቶታል አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ አፍሪካውያንን ለተሻለ ዕድገት ያነሳሳል – ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ  

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ  ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለው ኢኮኖሚያዊ ለውጥ አፍሪካውያንን ለተሻለ እድገት ያነሳሳል አሉ። ኮሞሮስ ባቀረበችው ግብዣ መሰረት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ 50ኛው የኮሞሮስ የነፃነት በዓል በሞሮኒ ከተማ ሲከበር…

የቴፒ አነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴፒ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ከረዥም ዓመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሯል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በአነስተኛ…

አረንጓዴ አሻራን ከአፈርና ውሃ ጥበቃ ጋር የማስተሳሰር ስራ በስፋት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በበጋ ወቅት ሲከናወኑ ከቆዩት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ጋር በማስተሳሰር በስፋት እየተከናወነ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በየካ ተራራ በመገኘት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አመራር…

ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በሸካ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶችን ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ ሸካ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት ስራ አስጀምረዋል፡፡ ወደ ስራ ከገቡ ፕሮጀክቶች መካከል የቴፒ የምርት ጥራት ምርመራና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል አንዱ…

በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው እለት በባህርዳር ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥ ክልል አቀፍ የክረምት የዜጎች…

ተረጂነትን ማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተረጂነትን ለማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ አድርገን ማሰብ አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "90 ዓመታትን የተሻገረ…