Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተረጂነትን ማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተረጂነትን ለማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ አድርገን ማሰብ አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "90 ዓመታትን የተሻገረ…
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት 299 ሺህ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው አለ፡፡
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ፈተናውን እየወሰዱ ከሚገኙት…
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከድህነት ለመውጣት ትልቅ መሰረት ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ምርታማነትን በማሳደግ ከድህነት ለመውጣት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ መሰረት ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፡፡
በአማራ ክልል"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመትከል ማንሰራራት፡ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብራችንን…
ከንቲባ አዳነች የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ እና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።
የስፖርት ማዘውተሪያና የህጻናት መጫወቻ ማዕከላቱ በለሚ ኩራ ክፍለ…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል16 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 16 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡
በቢሮው የታክስ አወሳሰንና አሰባሰብ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ደግፌ መለሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት 20 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር…
ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ውይይቶች ተደርገዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር የጎንዮሽ ውይይቶችን በማድረግ ያለውን ትብብር የሚያጠናክሩ ውይይቶች ተደርገዋል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው…
በጉርሱም ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
አደጋው ከጉርሱም ወረዳ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡
በአደጋውም ባጃጁ ውስጥ…
በመዲናዋ ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል አለ የከተማዋ ሥራና ክህሎት ቢሮ።
በም/ከንቲባ ማዕረግ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ እንዳሉት ÷ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለዜጎች ቋሚ የሥራ እድል…
አልማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች ሊያስመርቅ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው፡፡
በአልማ የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበረ መኩሪያ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበሩ በክልሉ…