Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተሰሩትን የሞዴል ገጠር ኮሪደር ስፍራ በጎበኙበት ወቅት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህንን…
የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራ በሚፈጥረው የሥራ ዕድል ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራው ለሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪት በፈጠረው የሥራ ዕድል ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተጀመረው ሥራ ይጠናከራል አሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል።
ሚኒስትሯ እንዳሉት÷ የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራው ለሀገር…
የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪውን የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ይፋ አድርጓል።
ጥር 10 እና 11 ቀን 2018 ዓ.ም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የከተራና የጥምቀት በዓል…
የገጠር ኮሪደር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በደቡብ…
ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዘመኑን የዋጀ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ቤቶች በዲሲፕሊን የታነጸ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዘመኑን የዋጀ ሥርዓተ ትምህርት መዘርጋት አስፈላጊ ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል።
አቶ መላኩ አለበል በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…
የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በአዲስ አበባ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቲከሻ ቤንጊ" በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ፡፡
በዓሉ የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…
የገበታ ቱሪዝም…
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመሩ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ በመሰረታዊነት እየቀየሩ ይገኛሉ፡፡
ኢትዮጵያ ከአንድ ድንጋይ ከተጠረቡ የላሊበላ ውቅር አብያተ…
በባህር ዳር የኤሌክትሪክ የከተማ አውቶብሶች በይፋ ስራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ የከተማ አውቶብሶች በባህር ዳር ከተማ በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡
የነዳጅ ወጪና የውጭ ምንዛሪን ለማስቀረት እንዲሁም የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ መንግሥት በያዘው እቅድ መሠረት በተለያዩ ከተሞች የኤሌክትሪክ…
የጥምቀት በዓል መንፈሳዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊከበር ይገባል – ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጥምቀት በዓል መንፈሳዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊከበር ይገባል አሉ፡፡…
በመዲናዋ ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው÷ በትናንትናው ዕለት…