Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡
ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ…
ለአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል።
የአርቲስቱን ስራዎች…
በአዲስ አበባ የሚካሄዱ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ መጠቀም ይገባል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄዱ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ መጠቀም ይገባል አሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡
የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ምሁሩ ብሩክ ኃይሉ (ፕ/ር)፥ ኢትዮጵያ ከሳምንታት በኋላ የምታስተናግደው…
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው…
የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊት…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡
ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ''ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት" ፤ "ዶሮ ከጮኸ…
የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል አለ፡፡
የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንዳሉት፤ መንግስት የኑሮ ውድነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የመንግስት…
የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
የብልፅግና…
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ ትስስርን በማጠናከር አብሮነትን ያሳድጋል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ ግንኙነትን በማጠናከር መደጋገፍን አጉልቶ ያሳየ መልካም ተግባር ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል ሠመራ ሎጊያ…
መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዟል – አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ።
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን ወደ ሙሉ ትግበራ ማስገባቱን ተከትሎ ከሲቪል ሰርቪስ…
የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈጸማል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም 8:00 ላይ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል።
የአርቲስት ደበበ እሸቱ የቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ በብሔራዊ ቴአትር መግለጫ ተሰጥቷል።…