Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው…

የኢፌዴሪ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው – የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

የኢፌዴሪ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የገጠሟትን የኢኮኖሚ ስብራቶች ለመጠገንና ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ግስጋሤ ለማፋጠን አዲስ የኢኮኖሚ ልማት ዕይታ እና መንገድ እየተከተለች ትገኛለች። በተያዘው ብዝኃ…

በሎጂስቲክስ ዘርፍ ብቁ የሰው ሃይል ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሎጂስቲክስ ዘርፍ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ሃይል ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን። ባለሥልጣኑ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሰለጠነ እና ብቁ የሰው ሃይል እጥረት ለመፍታት በትብብር እየተሰራ መሆኑን…

አርቲስት ደበበ እሸቱ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና፣ በየጊዜው የማይለዋወጥ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው – ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስት ደበበ እሸቱ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና፣ በየጊዜው የማይለዋወጥ እና በኃያል ክህሎቱ ጥበብን ለዓለም መግለጥ የቻለ ታላቅ ሰው ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው በአርቲስት ደበበ…

በተንታ ወረዳ በመሬት ናዳ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ የአንድ አርሶ አደር ቤተሰብ አባላት የሆኑ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። የተንታ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ ወርቅነህ መላኩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አደጋው ቋጥኝ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሃዘን መግለጫ÷በስራው ሁሉ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንደወገነ በኖረው…

ፕሬዚዳንት ታዬ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሃዘን መግለጫ÷አንጋፉውና ተወዳጁ የኪነጥበብ ሰው ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ ÷በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት…

አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት ደበበ እሸቱ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)…

ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕጽ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አደንዛዥ ዕጹ የአዲስ አበባ ፖሊስና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጉለሌ…