Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ አላስፈላጊ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ይወሰዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በመሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ቁጥጥር እየተደረገ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡
በቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ብርሃኑ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በመዲናዋ ያለውን የመሰረታዊ…
የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት አገልግሎትን ውጤታማነት ያሳድጋል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደመወዝ ማሻሻያው ቀልጣፋ እና ተደራሽ የመንግስት አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን፡፡
የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት…
ለብሔራዊ መግባባት የምሁራን አስተዋጽኦ …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ምሁራን ለብሔራዊ መግባባት የበኩላቸውን አስዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡
ኮሚሽኑ "የምሁራን ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል ርእሰ ጉዳይ በአማራ ክልል ከሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ…
11 የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መሰረቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡ 11 የተለያዩ የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መስርተዋል፡፡
ጥምር ፓርቲ የመሰረቱት አገው ለፍትሕና ዴሞክራሲ፣ አገው ብሔራዊ ሸንጎ፣ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የዶንጋ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሞቻ…
የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን በማድረግ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና ጀምሯል።
ስልጠናው "ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ…
በአማራ ክልል የወባ ሥርጭትን ለመከላከል…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡
በኢንስቲትዩቱ የወባ ፕሮግራም ባለሙያ አቶ ይርዳው እምሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ የወባ በሽታ ሥርጭት በስፋት…
የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል።…
የደብረ ታቦር በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር ዓመታዊ በዓል በዛሬው ዕለት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡
በዓሉ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበር ሲሆን÷ በደብረታቦር ከተማ ርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ…
የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል አሉ፡፡
አጉባኤው እንዳሉት፤ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ከፍታ ለማሳካት እንደ ሀገር በታቀዱት ኢኮኖሚያዊ፣…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ-ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከፍተኛ የንግድ መስመር የሆነውን የሚኤሶ - ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት አስጀምረዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የሚኤሶ - ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ መንግሥት የትራንስፖርት…