Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለማዕድን ዘርፉ ዕድገት እንደ ማስፈንጠሪያ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው ለማዕድን ዘርፉ ዕድገት ማስፈንጠሪያ ሆኖ አገልግሏል አለ የማዕድን ሚኒስቴር፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እንዳሉት ÷ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በማዕድን ዘርፍ ከፍተኛ እና አበረታች…

የጋምቤላ ክልል የ2018 በጀት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል። የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ኡማን አሙሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የክልሉን ወጪ በራስ የገቢ ምንጭ ለመሸፈን አበረታች ጥረት…

በሀረሪ ክልል አርሶ አደሩን ከተረጂነት ለማላቀቅ በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል አርሶ አደሩን ከተረጂነት ለማላቀቅ የተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አስገኝተዋል አሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር፡፡ በክልሉ ለ200 አባወራ አርሶ አደሮች 84 ሚሊዮን ብር የሚገመት የውሃ መሳቢያ ሞተር፣ የአፈር…

አረንጓዴ ዐሻራ የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ያጠናክራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስጀምሯል፡፡…

የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር የብልጽግና ጉዟችንን የሚሸከም እንዲሆን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት የብልጽግና ጉዟችንን የሚሸከም ተቋም ለማድረግ እየሰራን ነው አሉ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር)። ታከለ ኡማ (ኢ/ር) በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር የባቡር ትራንስፖርት የሰራተኞች በዓል ላይ…

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ጋር የተሳሰረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንሰራራት ጋር የተሳሰረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የሰራተኞች ቀን በዓል ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰኔ እና ሐምሌ 2017 ዓ.ም ቁልፍ ተግባራትን አከናውነዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ብሔራዊ የፖሊሲ ትግበራን፣ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ ቀጠናዊ እና ዓለማቀፋዊ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲን በሚያሳልጥ መልኩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገር ውስጥ ካከናወኗቸው ተግባራ…

በሀዋሳ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ ቁጥጥር ዲቪዠን ኃላፊ ኮማንደር ከበደ ከኔራ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ አደጋው…

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 964 እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ 1ሺህ 9 ተማሪዎቹን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው። በምረቃ ሥርዓቱ ላይ…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ27 ኪሎ ግራም በላይ ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 27 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ጥፍጥፍ ወርቅ ከአንድ ወር በላይ…