Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለትንሳኤ በዓል ያስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
የትንሳኤ በዓል እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ በዘር ከአዳም የወረሰውን የሐጥያት እዳ ለመሰረዝ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበት በዓል እንደሆነ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በጽኑ ይታመናል፡፡
ትንሣኤ ውድቀትን፣…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሳዔ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ።
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ እንኳን ለክርስቶስ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ቅዱስ…
በዓሉን ስናከብር ፍቅር፣ አንድነት፣ ሰላምና እርቅን በማጉላት መሆን አለበት – ርዕሳነ መስተዳድሮች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትንሳዔ በዓልን ስናከብር ፍቅር፣ አንድነት፣ ሰላምና እርቅን በማጉላት መሆን አለበት ሲሉ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አመለከቱ።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሀገራችን ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ…
በዓሉን ስናከብር የታረዙትን እያለበስን፤ የተራቡትን እያበላን፤ የተጠሙትን እያጠጣን ሊሆን ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓሉን ስናከብር የታረዙትን እያለበስን፤ የተራቡትን እያበላን፤ የተጠሙትን እያጠጣን ሊሆን ይገባል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…
የኢትዮጵያ ትንሣኤ በኢትዮጵያ ማንሠራራት ተጀምሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ትንሣኤ በኢትዮጵያ ማንሠራራት ተጀምሯል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለትንሳኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም፤…
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለትንሣኤ በዓል ያስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት
‹‹ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!
የትንሳኤ በዓል እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የሰው ልጆችን ከሃጢያት ለማንጻት ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የማይገኝለት ፍቅሩን በመስቀል ላይ ገልፆ በሞቱ ለሰዉ ልጆች ሁሉ…
ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በአብሮነትና በመረዳዳት ማሳለፍ ይገባዋል – የኃይማኖት አባቶች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በአብሮነትና በመረዳዳት በጋራ ማሳለፍ እንደሚገባው የኃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣…
የትንሣኤ በዓልን ስናከብር በኅብረት በመቆምና በመደጋገፍ ሊሆን ይገባል- ርዕሳነ መሥተዳድሮች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዓሉ የደስታ፣ የፍቅርና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:-
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ…
ኢትዮጵያ እና ቬይትናም አረንጓዴ ኢኮኖሚ የመገንባት ራዕይ ይዘው እየሠሩ ነው- ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቬይትናም አረንጓዴ ኢኮኖሚ የመገንባት ራዕይ ይዘው እየሠሩ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ቆይታን አስመልክቶ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ማብራሪያ…